ድርጅታችን ፌባ ኢንጂነርግ ኃላ/የተ/የግል ማህበር /ፓኖራማ ሆቴል/ ሲገለገልባቸው የነበሩ ከሥር የተዘረዘሩ ንብረቶች ን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
| ያገለገሉ ንብረቶች ዝርዝር/ሎት/ | ብዛ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታ ማስከበሪያ |
| 1.ቶዮታ /ኮስተር/ አውቶብስ | 1 | 1,750,000 | 50,000 |
| 2. የመኪና ጎማዎች | 16 | 6,000.00 | 2000.00 |
| 3.ሙሉ ሶፋ /ጥቁር ሌዘር/Leather sofa set /3+2+1+1/ | 2set | 28,000 /per sofa set/ | 5,000.00/per sofa set |
| 4. የቡና ማሽን | 1 | 15,000.00 | 3,000 |
| 5. ኮፒውትውር ሲስተም ዩኒት እና የፕሪንተር ቶነር/ካርትሬጅ የስልክ ቀፎ ከነእጀታው። | 20 | 3,000.00 | 1,000.00 |
| 6. ጄሪካን | 30 | ____ | 1,000 |
| ሌሎች....... |
1. ተጫራቾች መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ ከሚገኘው ፓኖራማ ሆቴል ግቢ ውስጥ በአካል በመቅረብ ለእጨረታ የቀረቡ የተለያዩ ቁሳቁሶች ከሐምሌ 17 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት /ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ/ መመልከት ይችላሉ።
2.የጨረታ ማስከበሪያን በተመለከተ የባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ለፌባ ኢንጂነሪግ ኃላ/የተ/የግል. ማህበር /ፓኖራማ ሆቴል/ በሚል ከጨረታው ሰነድ ጋር አብሮ የሚቀርብ ይሆናል።
3. በኤንቨሎፕ ውስጥ መቅረብ ያለበት ሰነድ እና ጨረታ ማስከበሪያ ሙሉ በሙሉ ካልቀረበ ተጫራቾች ከጨረታ ውጪ ይሆናል።
4. ተጫራቾች ሌላው ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተተርሶ ዋጋ ማቅረብ የማይቻል ሲሆን ነገርን አንድ ተጫራቾች በአንድ የጨረታ ሰነድ ከአንድ ንብረት በላይ መጫረት ይችላል
5. በጨረታው ለሚሸነፉ ተወዳዳሪዎች ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ የሚደረግ ሲሆን ለአሸናፊዎች ኝ ከግዢው ዋጋ ላይ ታሳቢ ይሆናል።
6.የጨረታው አሸናፊ ለሚገዛው ንብረቶች ማንኛውም የመንግስት ታክስ/ቫትን ጨምሮ/ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎች ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል።
7. የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ንብረት ውጋ በ/አምስት/ የስር አቀናት ውስጥ ክፍለው ንብረቱን ማንሳት አለባቸው ይህ ሳይሆን ቢቀር ያስያዙት ገንዘብ /ሲፒኦ/ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል።
8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን መገናአ በሚገኘው ፓኖራማ ሆቴል ግቢ ውስጥ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማግኘት ይችላሉ።
9. ጨረታው ሐምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይምህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 በፓኖራማ ሆቴል አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
10. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ ፦
ለበለጠ ማብራሪያ፦ በስልክ ቁጥር 0116 616 070/0116630118 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ አድራአ፦ ለም ሆቴል ወደ መገናኝ የሚወስደው መንገድ ከቶታል ማደያ በፊት
