Tender Detail

Tender Details

  • Deadline11 Aug 2023, 5:10 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የጎሎ ወረዳ ጽ/ቤት በ2016 የበጀት አመት ልዩ ልዩ የፍጆታ እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ፈርኒቸርን የሠራተኞች የደንብ አልባሳት የቢሮ ፅዳት መጠበቂያ ጎማዎች የሞተር ሳይክሎች ካላማዳሪ እንዲሁም የተለያዩ የምግብ ራሽን አቅራቢዎችን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ስለዚህም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እድጻተፉ ተጋብዛችኋል።

1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው።

2. የዘመኑን የመንግስት ግብር ለመክፈል ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3.ከአንድመቶ ሺህ ብር /100,000.00/ በላይ ለሆነ ግዥ ቫት ተመዝጋቢመሆን ይኖርበታል።

4.ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝ የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብረ/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በጎሎ ኦዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በምቅረብ መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ማስረጃዎች ትክክለኛና የማያጠራጥሩ መሆን ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ ሲ.ፒ.ኦ /CPO/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርበታል።

7. አዲስ የተመሰረቱ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት የድጋፍ ደብዳቤ ማያያዝ ይችላሉ።

8. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. የመደበኛ በጀት ምኝጭ የውስጥ ገቢ የተለያዩ ገቢዎችን ጨምሮ በጀቱ 10 ሞሊዮን ይገመታል።

10. ጽ/ቤቱ የበጀቱን 20% ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል።

11. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከጣበት ቀን ጀምሮ ባሉበት 15 የሥራ ቀናት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በምቅረብ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በመሙላት የጨረታ ሰነዱን ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት ይኖርበታል ጨረታው በ11/12/2101 ዓ.ም ከጠወቱ 5፡30 ሰአት ላይ ታሽጎ በዚያኑ ቀን ተጫራቾችች ወይም ህጋዊ ወከኢሎቻቸው በተገኙበት 68፦፟ ላይ ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ ፦ 0913556827 0963911703 ወይም 0920329408 ላይ መደወል ይችላሉ።

Save Tender