Tender Detail

Tender Details

  • Deadline05 Aug 2023, 5:51 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የደቡብ ወሎ ዞን ገንዝሸብ የሚገቡ /ቶሎቶሎ የሚበላሹ/ አስት ሞቭ/እቃዎች ሎት2 የመኪና መለዋወጫ እቃ ለአንድ አመት ውል ተይዞ ተሽከርካኢው ብልሽት ሲያጋጥም ብቻ ግዥ የሚፈጸም ሎት ለቀላል ተሽከርካሪ ሎት 6 የመኪና ጥገና አገልግሎት ለከባድ ተሽከርካሪ ሎት7 የመኪና ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 የደቡብ ወሎ ዞን ገንዝሸብ የሚገቡ /ቶሎቶሎ የሚበላሹ/ አስት ሞቭ/እቃዎች ሎት2 የመኪና መለዋወጫ እቃ ለአንድ አመት ውል ተይዞ ተሽከርካኢው ብልሽት ሲያጋጥም ብቻ ግዥ የሚፈጸም ሎት ለቀላል ተሽከርካሪ ሎት 6 የመኪና ጥገና አገልግሎት ለከባድ ተሽከርካሪ ሎት7 የመኪና ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1.በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ያላቸው።

3. የግዥ መጠኑ 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር /እን አ ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1_3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሠነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

5. ማንኛውም ተጫራች ኦርጅናል ዕቃ መሙላት እና ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በባለሙያ ማስፈተሽ እና ማረጋገጥ አለባቸው።

6. የሚገዙት ዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ/ስፔስፊኬሽ/ ከጨረታ ሠነዱ ማግኘት ይችላል።

7. ማንኝውም ተጫራች በሰነዱ ላይ ሲሞሉ ከእያንዳዱ የእቃ ዋጋ ላይ ቫትን ጨምሮ መሙላት አለባቸው።

8. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 ማኝርት ይቻላል።

9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወድ  ዕቃውን ጠቅላል ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ  /cpo/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።

10. ተጫራቾች በጥሬ ገንዘብ ሲያስይዙ በመምሪያው የገቢ ደረሰኝ ቆርጠው ኮፔ ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር መታሸእግ አለበት።

11. አሸናፊው አካል የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ የሚያስይዝ ይሆናል።

12 ውድድሩ የሚካሄደው ሎት አንድ እና ሁለት በመኪና ሞዴል ጥቅል ድምር ሎት ሶስት ቅጅዎች ማለትም ዋናቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መመሪያ በግዥ ነ/ብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን መግዛትና በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

15። በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 7 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 033 111 61 34 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 033 111 81 18/19 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

16. የተሽከርካሪ ጥገና እና ኢንሹራንስ /የመንገድ ሽፋን/ አገልግሎት የሚሰጠው በደሴ ከተማ መሆን አለበት።

17. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የትጠበቀ ነው

ማሳሰቢያ 

አሸናፊው ድርጅት /ተጫራቾች/ኦርጅናል ዕቃ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው እንዲሁምበየፑሉ በሚገኘው ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ ይኖርበታ።

Save Tender