የህዝብ መገናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬእሽን በስሩ ላሉ ለተለያዩ ፖርኮች ማለተም ሎት፦1 ብሔራዊ ጽጌ ፓርክ ፣ሎት2፦ ሀምሌ 19 መናፈሻ ፓርክ ሎት፡3 የኮሪያ ዘማች መታሰቢያ ፓርክ የላድ ስኬት ዲዛይን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የህዝብ መገናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬእሽን በስሩ ላሉ ለተለያዩ ፖርኮች ማለተም ሎት፦1 ብሔራዊ ጽጌ ፓርክ ፣ሎት2፦ ሀምሌ 19 መናፈሻ ፓርክ ሎት፡3 የኮሪያ ዘማች መታሰቢያ ፓርክ የላድ ስኬት ዲዛይን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም፦የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ተጋብዘዋል።
1. ማንኛውም ተጫራች በዝዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ የንድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት በታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ስለግብር አከፋፈል የሚሰጥ ማስረጃ /clearance/ማቅረብ አለባቸው።
2. ተጫራቾች 20,000።00 /ሃያ ሺህ ብር/ ዩእጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ በህዝብ መገናኛ ቦታዎች አስትዳደር ኮርፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።
3. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ቦሌ ማተሚያ ፊት ለፊት ገባ ብሎ የድሮው ፒኮክ መናፈሻ ጊቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታትይ የስራ ቀናት ከጠዋት 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
4. ተጫራች የጨረታውን ሰነድ ፋይናሽያል ዶክመንት ለብቻ እና ቴክኒካል ዶክመንቶች ለብቻ ም=በማሸግ እና ሁለቱንም ለየብቻ ኮፒ በማድረግ በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሳጥኑ እስከሚታሸግበት ከ10ኛው ተከታታይ የስራ ቀን በኋላ ባለው 11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ጨረታውን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
6. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋት በ4፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዚያኑ ቀን ጠዋት በ4፡30 ሰዓት ቦሌ ማተሚያ ፊት ለፊት ገባ ብሎ የድሮ ው ፒካፕ መናፈሻ ጊቢ በግዥ የስራ ሂደት ቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. ዘግየቶ የደረሰ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
8. ማዕከሉ የተሻለ ዘዴ ገኘ ጨረታውን በሙሉሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 0115572917/0115572949 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
