የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይን ግንባታ ሥራዎች ቢሮ
ሀ/ ህትመት ሎት 1 እና
ለ/ ሆቴል ሎት 2 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህም ጨረታውን ለመጫረት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
1. ተጫራቾች በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ የተጠቀሱትን አገልግሎቶች ለማቅረብ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው በጨረታ ለመሳተፍ የሚያበቃ ደብዳቤ የያዙና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. ማናኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆብን በባንክ በተመሰከረለት ቼክ /CPO/ ለሆቴል ብር 70,000.00 /ሰባ ሺህ ብር/ ህትመት ብር 25,000.00 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር በመክፈል በምንግስት ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 11ኛ ፎቅ በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
3. ማንኛውም ተጫራች ሰነዱን አሟልሮ ኦርጅናል እና ኮፒ ዶክመንቶችን በመለየት በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 /አስር/ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ በመንግስት ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 11ኛ ፎቅ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
4. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 11ኛ ፎቅ ላይ ይከፈታል ሆኖም ቀኑ ቅዳሜና እን እሁድ እንዲሁ የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
5. የጨረታ አሸናፊ እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዙእው ገንዘብ /CPO/ለተሸናፊዎች ከ7 ቀናት በኋላ ይመለሳል።
6. የጨረታው አሸናፊ በተጫራቾች መመሪያ በተጠቀሰው መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ በጽሑፍ በተገለፀ በ7 ቀናት ውስጥ አስፈላጊው የውል ፣ማስከብሪያ በማስያዝ ወዲያውኑ ወደ ሥራ ክፍሉ መጥቶ ውል መፈፀም አለበጥ ይህን ባይፈጽም የጨረታው አሽእናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
7. አሸናፊው ድርጅት ውል ከፈፀመ በሁላአ አገልግሎቱን በውሉ መሰረት የሚፈጸም የጨረታው አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
8. ቢሮ ውየተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙክሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 0111 54 14 75/011 54 19 12 አድራሻ 6 ኪሎ ኦሮሚያ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ዲስ አበባ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ 11ኛ ፎቅ ፋይናስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 11᎙4
