Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Jul 2023, 6:21 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ የመገናኛ መሣሪያዎችብ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


1. የጨረታው ተሳታፊ ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው /ያላት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ። ግምታዊ ዋጋው ከብር 500 ሺህ በታች የሆኑና ማንኛውም ዕቃ ለምግዛት የተጭማሪ ሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፍኬት ማቅረብ አያስፈልግም።

2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ሰነድ በጨረታ ማስታወቂያው ላይ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዐርብ ጠዋት 2፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት ከ7፡00 እስከ 11፡00ሰዓት ቃዳሜ ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዐዐት ድረስ ብቻ የማይመእልሰ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በቅ/ጽ/ቤቱ ሂሳብና ቃስትና አስተዳደር ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።

3. ማንኛውም የግልጽ ጨረታ ትጫራች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን የሚጫረትበት ጠቅላላ ዋጋ 5% /አምስት በመቶ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተመሰከረለት C.P.Oየጨረታ ሰነድ እና አጠቃላይ መረጃዎችን ጨረታው ከመከፈቱ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

4. ይህ ማስታወቂአይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት እስከ 7ኛው/ ቀን ድረስ የንብረቶቹ ናሙና በመደበኛ የሥራ ሰዓት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን ማየት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ8ኛው/ስምንተኛው/ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ በ4፡05 ሰዓት ማዕከላዊ መጋዘን ይካሄዳል። ነገር ኝ ቀኑ የበዓል /እሁድ/ ቀን የሚውል ከሆነ ጨረታው የሚካሄደው በተመሳሳይ ሰዓት የሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።

5.. ማንኛውም የእግልጽ ጨረታ ተጫራች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በወረበው ቅጽ ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በሚለው ርዕስ ስር በተሰጠው ክፍት ቦታ ከነቫት በሚለው መሥመር በጨረታ ሰነዱ ግልጽ በሆነ መልኩ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ወይም ፖስታ ማቅረብ አለባቸው ከዚህ ሰነድ ውጭ በሌላ ሰነድ ተሞልቶ የሚቀርብን ዋጋ ቅ/ጽ/ቤቱ ለመቀበል አይገደድም።

6. ማናኛውም የግልጽ ጨረታ ተጫራች ጨረታው ከተከፈተበት በሁስላ በጨእታ አሰነድ ላይ የሰጠውን ዋጋና መግለጫ መለወጥ እና ማሻሻል አይችልም።

7.. ማንኛውም ተጫራች የሰጠውየመወዳደሪያ ዋጋ የጨረታው ሂደት ተጠናቆ ቅ/ጽ/ቤትቱ የጨረታውን ውጤት እስከሚያሳውቅድረስ ፀንቶ ይቆያል።

8. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ክተከፈተ በኋላ ራሱን ከጨረታ ውድድር ማግለል አይችሉም።

9. በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO በሦስት የሥራ ቀናት ውስጥ የሚመለስላቸው ሲሆን አሸናፊው ያስያዘው ዋስትና ኝ ከሽያጭ ጋር የታሰብለት ይሆናል።

10.ተጫራቾች ዕቃዎችን ሳያዩ ዋጋ ቢሰጡና ችግር ቢፈጠር ቅ/ጽ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም

11.ለጨረታው የቀረቡእው ዕቃ ሽያጭ የሚፈፀመው ባለበት ሁኔታ ነው።

12.አሸናፊ ተጫራች ማሸነፋቸውን በውስ ማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5/አምስት/ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ በማድረግ ዕቃዎችን ማንሳት  ይኖርባቸዋል። ይህንን ባያደርጉ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለቅ/ጽ/ቤቱ ገቢ ተደርጎ ዕቃው በድጋሚ ጨረታ ላይ ይወጣል።

13. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥር 0462125396

 

Save Tender