Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Jul 2023, 12:08 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በየካ /ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 04 ፋይናስ ጽ/ቤት በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ ልዩልዩ መሳሪያዎች መጽሀፍት አላቂ የቢሮ እቃዎች ሌሎች አላቂ እቃዎች ቋሚ ዕቃ የመኪና እቃ ህትመት መስተንግዶ ዶኮር ምንታርቦ ትራንስፖርት ድርኳን አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋሉ።


በተጨማሪም በወረዳው ውስጥ የሰራተኛ ካፌ አገልግሎት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለበት።

2. ተጫራች ቫት ተመዝጋቢና በአቅራቢዊች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን  የሚያረጋግጥ የተጫራች ምስክር ወረቀት መሆን አለበት።

3. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ  ከፋይ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ።

4. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በአያንዳዱ ሎት የማይመለስ 150000 /አንድ መቶ ሃምሣ ብር/በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

5። ተጫራቾች ጨረታውን ከመከፈቱ በፊት የጽህፈት መሳሪያ የጽዳት እቃዎች እና ሌሎችም ናሙና የሚያስፈልጋቸውን ዝርዝ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ አለበት። ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታው ውጭ ይሆናል።

6. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታ እራሳቸውን ማግለል እንደማይችሉ ማወቅ አለባቸው።

7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዋና እና ኮፒ በማዘጋጀት በታሸገ ኤንቨሎፕ በአንድ ወይም በሁለት ወስጥ ፖስታዎች /ቴክኒካል የሚወዳደሩበትን ዓይነት በፖስታው ላይ በመለየት በጋዜጣ ቀን 11/11/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 የስራ ቀናት በወረዳው ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ሰነድ በመውሰድ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ25/11/2015 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በወረዳ 4 ወጣት  ማዕከል አዳራሽ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት በጨረታ ኮሚቴዎች ይከፈታል።

9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት ዋጋ ብር ሎት 1/4000.00 ሎት 2/13000.00 ሎት33/11500.00 ሎት 5/2500.00 ሎት 6/5000.00 በባንክ የክፍያ መያዣ ሰነድ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

10. የጨረታው አሸናፊ ለአሸናፊነት እቃ ዋስትና እና ውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ውል አምምነት መፈጸም ይኖርበታል። የፕሪንተር የፎቶ ኮፒ ቀለሞች ኦርጅናል ስለመሆኑ እአስና ማቅረብ ይኖርበታል።

11.. ተጫራቾች የሚያቀርቡት መወዳደሪያ ሰነድ ላይ ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በማህተም የተደገፉ መሆን አለበት።

12. ከላይ የተጠቀሱት መስፈርቶች ሳያሟላ በጨረታ ላይ መሳተፍ መሞከርና ጨረታውን በመሳሳትና ለማጥበርበር የሚሞክር ተጫራቾች ከጨረታ ይሰረዛል።

13. መ/ቤቱ አሸናፊውን ተጫራች በሚመርጥበት ጊዜ የሚገዛው ዕቃ ወይም አገልግሎት ብዛት መጠን /እዳስፈላጊነቱ 25% መቀነስ ወይም የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።

14. በጥቃቅን የተደራጁ የተጫራኦች ካዳራጃቸው አካል ኦርጅናል የድጋፍ ደብዳኔ ማምጣይ ይኖርበታል።

15. ተጫራቾች የእቃ ዝርዝር ዋጋ ሳታቀርቡ ከነቫቱ መሆኑን እናሳውቃለን ከቫቱ ውጪ ያቀረበ ከውድድር ውጪ እደሚሆን እናሳውቃለን።

16. ለሰራተኛ ካፌ የምትወዳደሩበት ማቅረብግዴታ ኖርባቸዋል። በመ/ቤቱ መብራት ዉሃ የቤት ኪራይ ነፃ ከሸናቾች የገበያ ፅር ይደረግላቸዋል።

17. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60 ቀናቶች ይሆናሉ።

18 መ/ቤታችን አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም  ሆኖ በሚሊ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፦ አድራሻ ሚኒሊክ ሪፊራል ሆስፒታል ሬሳ በር 200 ሜትር ገባ ብሎ 

ስልክ ቁጥር፦0111261063/0111121050

Save Tender