በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የደቡብ ምርጥ ዘር ድርJት ከ015 ዓ/ም እስከ 2016 ዓ/ም ድረስ ያለ የሁለት ዓመት የድርጁን ሂሳብ በውጭ ኦዲተሮች ለማሰመርመር ይፈልግላ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የደቡብ ምርጥ ዘር ድርJት ከ015 ዓ/ም እስከ 2016 ዓ/ም ድረስ ያለ የሁለት ዓመት የድርጁን ሂሳብ በውጭ ኦዲተሮች ለማሰመርመር ይፈልግላ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
- ተጫራቾች የኢትዮጵያ ሂሳብ እና ኦዲተሮች የምዝገባ ፈቃድ የተሰጣቸው እና ለ2015 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የሙያ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማያያዝ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የስራ ልምዳቸው በተለይ በማምረቻ ድርጅቶች ውስጥ የሰሩበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች አጠቃላይ የስራ ልምዳቸውን በተለይ በማምረቻ ድርጅቶች ውስጥ የሰሩበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ለኦዲት ስራ የሚመደቡ ቋሚ ባለሙያዎች ብዛት የትምህርት ደረጃ የስራ ልምድ ደረጃ ማቅረብ የኖርባቸዋል።
- ስለ ኦዲት ድርጅቱ ከ5 ዓመት ያላነሰ የኦዲት አገልግሎት የሰጠ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ሲኖእባቸው ብዙ ልምድ ያላቸው የተሻለ ተመራጭ ይሆናል።
- የጨረታ ሰነድ አቀራረብ በሁለት ፖስታ ሆኖ ቴክኒካል አፈፃጸማቸው ከ85%
