Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Jul 2023, 2:18 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ንጋት በ2023 እ.ኤ.አ በጀት ዓመት ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውሉ ግዥዎች ክፍል 1 የንጋት ኮርፖሬሽን የ2022 እ.ኤ.አ የ2022 እ.ኤ.አ እና የ2023 እ.ኤ.አ በጀት ዓመት የተጠቃለለ የሂሳብ መግለጫዎች /cosolodated financial statments/ ኦዲት የሚያደርጉ የውጭ ኦዲተሮች አገልግሎት ግዥ ክፍል 11 ሎት 1 የስቴሽነሪ እቃዎች ሎ2 የአእሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ሎት 4 የመኪና ዲኮር እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወድዳእር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል


ንጋት በ2023 እ.ኤ.አ በጀት ዓመት ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውሉ ግዥዎች ክፍል 1 የንጋት ኮርፖሬሽን የ2022 እ.ኤ.አ የ2022 እ.ኤ.አ እና የ2023 እ.ኤ.አ በጀት ዓመት የተጠቃለለ የሂሳብ መግለጫዎች /cosolodated financial statments/ ኦዲት የሚያደርጉ የውጭ ኦዲተሮች አገልግሎት ግዥ ክፍል 11 ሎት 1 የስቴሽነሪ እቃዎች ሎ2 የአእሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ሎት 4 የመኪና ዲኮር እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወድዳእር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል.

1.በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. የግዥው መጠን ብር 200 ሺህ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ክፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ከዋናው ጋር የተገናዘበ የምስክር ወረቀ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ የሚችሉ።

3.ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 20 ቀናት ባህርዳር አባይ ማዶ አማራ ህንፃ ስራዎች ቢሮ ጎን ከንጋት ኮርፖሬት ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 እና አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር በሚገኘው አምባሰል ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 50.00 በመክፈል ለ1ዶችን መግዛት ይችላሉ።

4. ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ በፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ በተከታታይ 20 ቀናት ሆኖ በ21ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 ድረስ ባህርዳር አባይ ማዶ አማራ ህንፃ ስራዎች ቢሮ ጎን ከሚገኘው የንጋት ኮርፖሬት ዋና/መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 በመምጣት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5.ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀን በ4፡30 ለዓት ተጫራቾች ቢሮ በሚገኘበት ባህርዳር አባይ ማዶ አማራ ህንፃ ስራዎች ቢሮ በሚገኘው የንጋት ኮርፖሬት ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ይከፈታል። ነገር ኝ የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን ክብረ በዓልና ከስራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳዓይ ሰዓትት ይዘጋል።

6.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የእቃውን /አገልግሎቱን/ ጠቅላላ ዋጋ and bemeto /1%/ በባንክ በተረጋገጠ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።

7. ንጋት ማዕከል የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. የሚገዙት እቃዎችን እና አገልግሎቶችን አይነና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።

9. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ንጋት ኮርፖሬሽን ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058220 37 01 በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።

10. በዚሁ ጨረታ ያልተካተቱ ህጎችና ደንቦች በግዥ መመሪያው መሰረት ተፈፃሚ ይሆናሉ

Save Tender