የአዲስ አበባ ከተማዓ ባለስልጣን bBulk/ብትን እና የከረጢት ማጓጓዝ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
| ሎት | የሚገዛው ዕቃው/አገልግሎት ዓይነት | የጨረታ መለያ/ቁጥር | ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ | የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀና ሰዓት | የጨረታ ማስከበሪያ መጠን |
| ሎት᎐ | የሲሚንቶ ማጓጓዝ አገልግሎት Bulk/ብትን | አከመባ/ግብዓት/ቡ/2/001/2016 | 60ቀን | ሐምሌ21ቀን2015ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 | ሐምሌ 21ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 | 200,000.00 /ሁእ መቶ ሺህ ብር/ |
| ሎት 2 | የሲሚንቶ ማጓጓዝ አገልግሎት በከረጢት | 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ |
ስለዚህ፦
- ተጫራቾች በዘርፍይ አግባብነት ያለው ለዘኑን የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ሰርተፍኬት የግብ ከፋይ ሰርተፍኬት በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ ገጽ መመዝገብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂአያ መጀመሪያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከሚዘጋበት ጊዜ ድረስ ባሉበት የሥራ ቀናት በባለስልጣኑ ፣እ/ቤት የፋይናስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መውሰድ ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /BId Bond/ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። በተጫራቾች የሚቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ /Bid Bond/ ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
- ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝግያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣን መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸ።
- ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ ከሰንጠረዡ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለስልጣን ዋና መ/ቤት ይከፈታል።
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጭዕረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር፦ 011-3-72-28-25/011-3-72-28-25/011-3-72-00-47
