Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 Jul 2023, 5:07 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ በ2016 በጀት አመት ከታች በምድብ የተዘረዘሩት ግዥዎች በዘርፉ ከተሳማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።


sተ.ቁ የግዥው ዓይነት  የጨረታ ማስከበሪያ
ምድብ 1

ለረጲ /የአዲስ አበባ የደረቅ ቆሻሻ ውስጥ መንገድ ስራ የሚውል/

  • ገረጋንቲ
  • ቦልድ ድንጋይ
100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ/ ከህጋዊ ተቋም በሲፒኦ ብቻ/
መድብ 2 ዶዘር ማሽን ከራይ፦ ፈረስ ጉልበቱ 305 እና በላይ 120,000.00 /አንድ መቶ ሃያ ሺህ/ ከህጋዊ ተቋም በሲ.ፒ.ኦ ብቻ
3 የማሽን ዕቃዎች 10,000.00 /አስር ሺህ/ ከህጋዊ ተቋም ሲ.ፒ.ኦ ብቻ

1. ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲም ነበር/ያላቸው።

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ/እና አሸናፊ ተጫራች ለውል ማስከበሪያ 10%/አስር በመቶ/ ከህጋዊ ተቋም በሲኦ ዋስትና ማቅረብ የማችል።

4. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ /ፋይንሻል ሰነድ/ ኦርጅናል እና ኮፒ በንቃቄ በፖስታ በጥንቃቄ በፖስታ በማሸግ የድርጅታቹ ህጋዊ ማህተም እና ፊርማ በማድረግ የእጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የምንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ 10ኛ ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5.ተጫራቾች ይህ ማስታወቂአይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት ዘውተር ብስራ ሰዓት አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ 9ኛ ፎቅ በመገኘት ህጋዊ የጨረታ ሰነዱን ብር 200.00 /ሁለት እቶ ብር/ለፋይናስ ድይሬክቶሬት በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

6.ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ማስታወቂቅያው ለ10 /አስር/ ቀናት አየር ላይ ከዋላ በኋላ በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። በገር ኝ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ህዝባዊ ሃይማኖታዊ በዓል ከሆነ ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ሌላ ማስታወቂያ ማውጣት ሳያስፈልግ ብመኢቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት እና ቦታ ይከፈታል።

7..ተጫራቾች በጨረታው አከፋፈት ስነስርዓቶች ላይ በራሳቸው ፍቃድ ባይገኙም ጨረታው አይስተጓጎልም።

8.. ኤጀንሲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፀዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ፒያሳ በተለምዶ እሪ በከንቱ ተብሎ በሚጠራው 15 ቀበሌ ኢትዮ ሴራሚክ ጎን ።ማእከላዊ እስታትቲክስ ኤጀንሲ ፊት ለፊት የሚገኘው ቢቲ ታወር /ዮናታን ቢቲ ታወር/ የመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት 10ኛ ፎቅ ነው።

ለበለጠ መረጃ ፦ ስልክ ቁጥር 011270002 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

 

 

Save Tender