ፍሉሃ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለጸውን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረጥ
ሎት፦1 የቀዝቃዛ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ አገልግሎት ግዥ
ተጫራቾች የሚከተሉትን መመሪያዎች በማሟላት ተግባራዊ ማድረግ አለባቸው
1. ተጫራች በዘርፉ የተሰማሩበት ሕጋዊ =ና የታደሰ የ2015 ዓ.ም ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑn ግብር ስለምክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለምሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ TIN እና VAT ሰርተፍኬት ያላቸው የገቢዎች ክሊራንስ እና ጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢ የተሰጣቸው ማአስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢዎች ዝርዝር የምዝገባ ፈቃድ የተመዘገቡና የቅርብ ጊኦዜ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3. ማንኛውም የተጫራች አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 /ሃምሳሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ብቻ ማስያዝ አለባቸው።
4. ለማንኛውም የተጫራች ጨረታ ሰነድ መግዛት የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በድርጅታችን አዲሱ ፍሉሃ ሆቴል እንግዳ መቀበያ በመክፈል ከድርጅቱ ግዥ አቅርቦት ቡድን መሪ ቢሮ ቀርበው የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
5. ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት እና ከቫቱ ተብሎ በኢትዮጵያ ብር የተገላጽ መሆን አለበት ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን ፊርማቸውን እን አማህተማቸው አሟልተው ማቅረብ አለባቸው።
6. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሠነድ ላይ የተሰጠ ዋጋን መለወጥ አይችልም ዕቃው የሚቀርበበት ጊዜ ቦታና ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ መገለጽ አለበት።ስለ ዕቃው ዋስትናና ጊዜ በግልጽ መገለጽ አለበት።
7. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለማሸነፍ እዲረዳዎት ለማንኛውም ሀላፊና ሠራተኛ መደለያ የሰጠ ተጫራች ከጨረታ የሚሰረዝ ሲሆን አሸንፈው ውል ቢዋዋሉም ውል ይስረዛል።
8. ድርጅታችን የዋጋ ለውጥ ሳይኖር በመጠን ወይም በዋጋ እስከ 25% በመጨመር መግዛት እደመችል በቅድሚያ መታወቅ ይኖርበታል።
9. ተጫራች የሚጫረቱበትን ዋጋ ከቫት በፊት ወይም በዋጋ እስከ 25% በመጨመር መግዛት እደሚችል በቅድሚያመታወቅ ይኖርበታል።
10. ተጫራቾች በሚጫረቱበትን የግዥ አይነት መሠረት የተሟላ የቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናሺያል በተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ /Bid Bond/ መሰረት ጨረታ ሰነዳቹን ማስገባት ይኖርባቹዋል የጨረታው ቴክኒካል ፕሮፖዛል ሰነድ ለየብቻ የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ ለየብቻው እና ፋይናሺያ ሰነድ ለየብቻው በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
11. የጨርተታ ሂደቱ የቴክኒካል ግምገማ ድርጅቱ በሚያወጣው መስፈርት መሠረት ተክኒካል ሰነድ ግምገማ ስፔስፊኬሽን /sedpasfication/ግምገማ ውጤት ከ40% እና የፋይናሺያል ዋጋ ግምገማ ውጤት ከ60 % ሲሆን ድምር ውጤት ከ100 % አሸናፊው የሚለይ መሆን አለባቸው።
