Tender Detail

Tender Details

  • Deadline12 Jul 2023, 2:32 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአማራ ክልላዊ መንግስት የወጣቶች ስፖርት ቢሮ የተለያዩ የስፖርት ትጥቅ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በመሆኑም ከዚህ በታች የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል።


1.በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።

2። የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው።

4. የግዥው መጠን ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-----------4 የተጠቀሱትና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች  ፎቶ ኮፒ  ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

6. የስፖርት ማሳሪያ ቁሳቁሶችና የደንብ ልብስ ዝርዝር መግለጫ /ስፔሲፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 32 ማግኘት ይቻላል።

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ወይም የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ

9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግዥ ፋ/ን።አ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።3:05 ሳጥኑ ይታሸጋል።

Save Tender