Tender Detail

Tender Details

  • Deadline21 Jul 2023, 1:05 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ አስተዳደር ለ2016 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር አገግልግሎት የሚውሉ ደረጃውን የጠበቀ የተለያዩ የጽፈት መሳሪዎች የጽዳት እቃዎች የደንብ ልንሶች ቋሚ ዕቃዎች እና የሰራተኛች ጥቅማ ጥቅሞችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ አስተዳደር ለ2016 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር አገግልግሎት የሚውሉ ደረጃውን  የጠበቀ የተለያዩ የጽፈት መሳሪዎች የጽዳት እቃዎች የደንብ ልንሶች ቋሚ ዕቃዎች እና የሰራተኛች ጥቅማ ጥቅሞችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈዋድ በገ/ኢ/ሚንስቴር ወይም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናስ ቢሮ በዕቃ አቅራቢንነት ዝርዝርዝ /supplier List/ ውስጥ የተመዘገቡበትን ምስክር ወረቀትና ማንኛውም ተወዳዳሪ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው መረጃ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች  ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀሞር እስከ /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት በሎት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

3. የጨረታ ሰነድ ዋናውን ፎቶ ኮፒ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤነሎፕ ውስጥ አድርጎ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርበታል በጨረታ መዝጊያ ሰዓት የሚመጡ ተጫራቾች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

4.. ተጫራቾች በጨረታው ማስታወቂያ ላይ የተዘረዘሩትን ዕቃ ዓይነቶችን በሙሉም ሆነ በከፊል መጫረት ይችላሉ።

5. በተጫራቾች የሚሞላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሊሆን ይገባል።

6. ተጫራቾች ሙሉ ስማቸውን አድራሻቸውን እዲሁም ፊርማቸውን በእያንዳዱ ሰነድ ላይ በመፈረም እና በማህተም ማረጋገጥ ይኖርበታል።

7. ተጫራቾች አሸናፊ ሆኖ የተመረጠ ድርጅት ዕቃ ዓይነቶች ለይተው መጻፍ አለባቸው።

8.በጨረታው አሸናፊ ሆኖ የተመረጠ ድርጅት ዕቃዎችን ከወረዳው አስተዳደር ፋይናስ ጽ/ቤት ጋር ውል በገባ በ10 ቀናት ውስጥ ዕቃ ምጃ ቤት ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት አገልግሎት ወይም ወጪ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

9። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የተጫረቱበትን እቃ ዋጋ ጠቅላላ ድምር በሎት 2% በካሽ ማሳያ ማስያዝ ኮፒ በተደረገበት የጨረታ ሰነድ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

10. በጨረታው ያሸነፈው አካ ማሸንፍ እደተገለፀለት ከመ/ቤቱ ጋር በ10 /አስር/ ቀን ቀርቦ ውል መፈጽም አለበጥ

11. በጨረታው ያሸነፈ አራቢ ከጽ/ቤቱ ጋር ውል ካልፈጸመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ሲፒኦ ተመላሽ ይሆናል ።

12. በጨረታው ያሽነፈው አቅራቢ ውል ሲፈጽም የግዥውን አጠቃላይ ዋጋ 2% ውል ማስከበርያ ማስያዝ  ይኖርበታል።

13 ተጫራቾች  ለሚጫረቱበት ለአያንዳንዱ ዕቃ ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

14። የጨረታው ሳጥን በ10 ኛው ቀን ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው አስተዳደር ፋይናስ ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ይከፈታል 11ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።

15.  በጨረታው ላይ የቀረበው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ ለ60 /ስልሳ/ ቀናት ጽንቶ የሚቆይ ይሆናል።

16. መስሪያ ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰርዝ መብቱ የጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ፦ በስልክ ቁጥር 09-13-18-78-60/09-11-46-00-14/09-11-81-00-60/09-13-14-79-51 በመደወል ወይም ድሪም ላይነር ሆቴል ዝቅ ብሎ ወይም ናዝራ ሆቴል ፊት ለፊት በቀድሞ ቀበሌ 35 በአሁኑ ወረዳ 02 አስተዳደር ህንጻ 3ኛ ፎቅ ፋይናስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 303 በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል

Save Tender