የወለጋ ዩንቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት ለዩንቨርሲቲው አገልግሎት የሚውሉ ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ ያወጣ ስለሆነ አንዳትወዳደሩ ይጋብዛል።
1. Wollega Unversity Post graduate remaining work BC-1 grade or GC-1
2. Desing Review Supervision and Contract Adiminstration of Wollega Unversity referreal teaching hospital claass room lot A and B Consulting Architrcts and Enginers Catagory one.
3. Design Supevision and Contract Administration of Wollega Unversity milk processing Meat Procesing and Be keeping consulting architects and Engineers Catagory one
Desing Reviw an dptation Supervision and Contract Administration of Adaptaion Supervion and Contract Admonstration of Administraion Bulding Class Room Cafteria site work and Staff Apartment Building Consulting architects and Engineers Catagory one ግንባታ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ስለዚህም ደንቡ በሚፈቅደው መሠረት የዓመቱን ግብር የከፈሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላችወውን የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ እዲሳተፉ ይጋብዛል።
በዚሁ መሰረት ፦
1. በጨረታው ለመአተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ወለጋ ዩንቨርሲቲ ዋና ግቢ የግዥ ቡድን አስተባባሪ ቢሮ ቁጥር 109 አዲሱ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በመቅረብ ለእያንዳዱ የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት በሙሉም ሆነ በከፊል ለጨረታ የምትፈልጉ ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።
2. የጨረታ ሠነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሐምሌ 24/2015 ዓ፤ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ወለጋ ዩንቨርሲቲ ዋና ግቢ የግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 109 አስተባባሪ ቢሮ ስዲሱ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
3.ጨረታው ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓትት ተዘግቶ በዛው ዕለት 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ውኪሎቻቸው በተገኙበት ወለጋ ዩንቨርሲቲ ዋና ግቢ የግዥ ቡድን አስተባባሪ ቢሮ ቁጥር 109 አዲሱ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ይከፈታል።
4. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሠነድ ጋር አካተው ማቅረብ ያለባቸው ሠነዶች የሚመለከቱ ናቸው።
ሀ/ የምዝገባ የምስከር ወረቀት
ለ/ ከፌደራሀገር ውስጥ ገቢ ወይም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታቸውን የተወጡና በጨረታው መካፈል የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ የአቅራቦት የምስክር ወረቀትና የሚጫረቱበትን ዋጋ ከ50,000.00 /ሃምሳ ሺህ/ ብር የሚበልጥ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
ሐ ተጫራቾች ከሚቀርቡት የጨረታ ሠነድ ጋር የሚወዳደሩበትን ዕቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በከፊል ወይም በሙሉ መጫረት ይችላሉ።
መ/ ተጫራቾች የሚያስይዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲ.ፒ.ኦ /CPO/መጠን በጨረታ መመሪያው ላይ የተገለጸ ሲሆን አቀራረቡም በሲ.ፒ.ኦ የምያዘው ጥሬ ገንዘብ ሆኖ ይህም በብናክ የተረጋገጠ /ሲፒኦ/ ብቻ ሆኖ ሲፒኦውን ከጨረታ ሠነዱ ጋር አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ሠ/ ዩንቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ረ/ አንድ ተጫራች መግዛት የሚችችለው ሰነድ አንድ ፕሮጀክት ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ከዚህ በታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ደውለው መጠየቅ ይችላል
ስልክ ቁጥር፦ 057 89 99 911/12
