የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሚከተለውን ንብረት በሐራጅ ሳይሸጥ ቀርቶ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 መሰረት የሚያስተዳድራቸውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በምጀመሪያ ዙር የድረድር ጨረታ በከፊል ሽያጭ ወይም እጅ በእጅ/በካሽ/መሽት መሸጥ ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የተበዳሪው/የመያዣ ሰጪው/ስም | የሚሸጠውንብረት የሚገኝበት ቦታ | የንብረቱ ዝርዝር ዓይነት | የመሬኡ ስፋት በሄ/ር | የድረድር መነሻ ጨረታ ዋጋ በብር | የድረድር ጨረታ ደረጃ | የድርድር ጨረት አየሚካሄድበት ቀና ሰዓት |
| 1 | አስራቱ ኮንሹ | በደ/ቡ/ብ/ህ/ክ/መ ደቡብ ኦሞ ዞን ሰለማጎ ወረዳ ዲሜጋሮ ቀበሌ ቅጥር ጊቢውስጥ ይገኛል | የእርሻ ትራክተር ብዛት አንድ /1/ ሞዴል/ብራንድ/Deutzfahr/agro farm/-115G,HP 115 ሲሆን መከስከሻ ብዛት አንድ/1/ ዴል /ብራንድ/ATCRL-6009 | YELEM | 2052,384.02 | 1ኛ | ከሐምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በማንኛውም በስራ ሰዓትና ቀን በወላይታ ሶዶ ድስትሪክት ቢሮ በመቅረብ መደራደር ይቻላል። |
ማሳሰቢያ፦
1. ከላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች መግዛት የሚፈልግ ተደራዳሪ ተጫራች የጨረታው መነሻ ዋጋ 1/5ኛ /20/ በመቶ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በድረድር ጨረታ መሳተፍ ይችላል።
2. ተደራዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓ6ት በኤዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ይደረጋል።
3. የድርድሩ አሸናፊው ያስያዘው ገንዘብ ለገዢው ዋጋ ጋር ሲታሰብለት ለተሸነፉት ተሳራፊዎች ኝ ያስያዙትን ገንዘብ ወዲያው የመለስላቸዋል።
4. አሸናፊ የሆነ ተደራዳሪ ያሸነፈበትን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል ተጠቀሰው ግዜ ውስጥ አጠቃሎ ካልፈለ የድርድሩ ተጫራቾች አሸናፊ ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለድረድር ጨረታ ሲቀርብ ለሚታይውቅ የዋጋ ይጠየቃል።
5. አሸናፊው ተደራዳሪ ተጫራቾች ንብረቱን በሊዝ ለምከራየት የሚፈልግ ከሆነ በጨረት ወቅት ያቀረበውን የቅድመ ክፍያ መጠን በቅድሚያ መክፈል እና የባንኩን የማሸኔሪ ራይ መስፈርቱ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማሟላት የማሽነሪ ኪራይ ውል ካልተፈራረመ የጨረታ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል የቅድመ ክፍያ መጠኑም የማሽኑም ጠቅላላ ዋጋ ከ 20 ፐርሰንት ሊያንስ አይችልም።
6. የድርድሩ አሸናፊ ንብረቶችን በጥሬ ገንዘብ ወይም እጅበእጅ ሽያጭ የሚገዛ ከሆነ ይንብረቱ የሽያጭ ዋጋ15% ተ.እ.ታ/A1/ ጨምሮ የመክፈል ግዴታ አለበት እንዲሁም ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መብት ማስረጃ ወይም በመንግስት የሚጠቀየቁ ማንኛውም ቀረጥ መክፈልና ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
7. በድርድሩ ጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ /በካሽ መግዛት ይችላል አሸናፊው በድርድሩ ጨረታ ንብረቱ በሚሸጠው ሽያጭ ዋጋ ላይ ይከፍላል።
8. ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 046-180-1574 ደውለው ማግኘት ይቻላል። ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተደራዳሪዎች ካሉ ከዲስትሪክቱ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቅቀ ነው።
