Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Jul 2023, 12:14 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

በኪወሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሶዳ ፋብሪካ የኬሚካል ይዘቱ 94% እና በላይ የኦነ 10 ሺህ ቶን ማኒሳይት /ማኚዥየም ካርቦኔት/ ጥሬ እቃ ከነትራንስፖርት አገልግሎት እና ያለ ትራንስፖርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታድሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች በማዕድን አቅርቦት ወይንም በባለቤትነት ዘርፍ የተሰማሩ እና የአቅራቢነት ዝርዝር የተካተቱ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

3. ጨረታው በጋዜጣከወጥበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ10 ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ11ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቅቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ/ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ አዲስ አበባ ቦሌ ሩዋንዳ ኪዌት ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማርኬቲግ ማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል ፡11ኛው ቀን የበዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይክፈታል።

4. ተጫራችቾች ባቱ ከተማ ካለው የፋብሪካውዋና መስሪያ ቤት ወይንም አ።አ ቦሌ ሩዋንዳ ከኩዌት ኤምባሲ 10 ሜትር ገባ ብሎ ጅቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት ከሚገኘቅው ማስተባበሪያ ቢሮ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

5. ተጫራቾች ለሚጫስረቱበት ጥሬ እቃ አጫራቾቹ ባቀረበው የዋጋ ማቅረብያ ቅፅ ላይ ብቻ በመሙላት እና በተጫራቹ ድርጅት ላይ ተንተርሶ ከሆነና ስርዝ ድልዝ ያለው ወይም የማይነበብ ከሆነ ከውድድር ዉጪ ይሆናል።

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 400,000.00 /አራት መቶ ሺህ ብር/ በባቱ ኮስቲስ ሶዳ ፋብሪካ ስም የተዘጋጀ የባንክ የክያ ትዕዛዝ /CPO/ ወይም በባንክ የተረጋገጠ የጋራንቲ ደብዳቤ ብቻውን በፖስታ በማሽዕግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

                                  ለጠጨማሪ መረጃአ

            አ.አ ስልክ ቁጥር 011 6 18 43 10/17                            ዝዋይ ስልክ ቁጥር 046 441 34 15

           አ.አ ፋክስ ቁጥር 011 618 15 29                                  ዝዋይ ፋክስ ቁጥር 046 441 24 63

Save Tender