የመድሐኒት አቅርቦት አገልግሎት አዲስ አበባ ቁጥር፟ ቅርጫፍ ለ30 ሠራተኞች መቀመጫ ወንበር ያለው ሰርቪስ ሚዲ ባስ /ኮስትር/ ተሽከርካሪ ከህጋዊ አቅራቢ ድርጅት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለሰራተኞች ሰርቪስ ለመከራየት ይፈልጋል።
የመድሐኒት አቅርቦት አገልግሎት አዲስ አበባ ቁጥር፟ ቅርጫፍ ለ30 ሠራተኞች መቀመጫ ወንበር ያለው ሰርቪስ ሚዲ ባስ /ኮስትር/ ተሽከርካሪ ከህጋዊ አቅራቢ ድርጅት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለሰራተኞች ሰርቪስ ለመከራየት ይፈልጋል።
ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፦
1. በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ እተጨማሪ ውሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ ለመሆናቸው የሚገልጽ ማስረጃ እና የግብር ከፋይነት ይመዝገባ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የጨረታውን መመሪያ ሰነድ ክንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ክፍል ቢሮ ቁጥር 7 በመምጣት እለት ጀምሮ መግዛት ይችላሉ።
3. በጨረታው የሚሳተፉ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት /CPO/ዋስትና 20,000.00 ብር በማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
4. ጨረታው ሐምሌ 07 ቀን 2015 ዓ/ም ከሰዓት በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
5. ኤጀንሲው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ን/ስልክ ላፍቶ ክ/ክፍለ ሃና ማርያም ቀለበት መንገድ አማጋ ፍራሽ ፋብሪካ ከፍ ብሎ ወይም አምባ ፋርማሲ ፊት ለፊጥ
ስልክ ቁጥር +251 11 929 72 24
የፋክስ ቁጥር +251 11 419 57 67 ፖ.ሳ.ቁ.976
