የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲቲዩት ከታች በተጠቀሰው መሰረት የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታው ሰነዱ የወጣበት ቀን ፦26/`10/2015 ዓ.ም
ጨረታው የሚዘጋበት ቀን እና ሰዓት ፦11/11/2015 8፡30
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ፦11/11/2015 8፡30
| ተ/ቁ | የሚፈለገው የሆቴል መስተግዶ | የጨረታ ማስከበሪያ | የመወዳደሪያ መስፈርት |
| 1 | ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል | 60,000.00 | የጨረታው ሰነድ ላይ በተገለጸው መሰረት |
| 2 | ባለአራት ኮከብ ሆቴል | 70,000.00 | |
| 3 | ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል | 80,000.00 | |
| 4 | ባህላዊ ምግብ ሬስቶራንት | 30,000.00 | |
| 5 | በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኝ ደረጃውን የጠበቀ ሪዞልት እና ሆቴል | 40,000.00 | |
| 6 | በአዳማ ከተማ የሚገኝ ደረጃውን የጠበቀ ሆቴል | 40,000.00 | |
| 7 | በአዋሳ ከተማ የሚገኝ ደረጃውን የጠበቀ ሆቴል | 30,000.00 |
1. የጨረታ ሰነድ ሞልተው ሲያስገቡ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የቫት ሰርተፍኬት የንግድ ምዝገባ ወረቀት በግዥ ኤጀንሲ ድረገፅ የተመዘገቡበትን /ስፕላየር ሊስት/ ከገቢዎች ባለስልጣን የሚሰ የምስክር ወረቀት ማስረጃና ቲን ሰርተፍኬት ኮፒ ይያዝ።
2. በጨረታው የሚወዳደር ማንኛውም ድርጅት ለሚወዳደሩበት ዓይነት በዘርፉ የተሰማሩ እና ስልጣን ባለው መስሪያ ቤት የተረጋገጠእ ሰርተፍኬት ያለው መሆን አለበት።
3. የሚያሰገቡት እዲሁም ሁለት ኮፒ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት አለባችሁ።
4. የምሚያስገቡት ኦርጅናል ፋይናሺያል ሰነድ /ዋጋን ብቻ የያዘ/ እዲሁም ሁለት ኮፒ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕፕ ማስገባት አለባቸው።
5. በኦርጅናል ሰነዶች ላይ በእያንዳዱ ገጽ ላይ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ አለበት እና ኮፒ ሰነዶች ከኦርጅናሉ ላይ ኮፒ ተደርገው መቅረብ አለባቸው። /ኦርጅናል ሰነዶች እና ኮፒ ሰነዶች የገፅ ብዛት ልዩነት መኖር አለበትም።
6.ቴክኒካል ሰነዶች ከፍያናሺያል ሰነዶች ተለይቶ መታሸግ አለባቸው።
7. ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም።
8. በአማርኛ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ ማስታወቂአይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኢንስቲዩት ግዥ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
9. ኢንስቲቲዩሽን መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፦ ጥቁር አንበሳ ህስፒታል አካባቢ ወይም የኢትዮጵያ ቤተዛግብትና ቤተመጻሐፍት አገልግሎት /ወመዘክር/ ፊትለፊት
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፦ +251948747967/+251948747985
