Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Jul 2023, 5:01 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን ወርልድ Vኢዥን ኢትዮጵያ ያገለገሉ ተሽ ከርካሪዎችን ሞተር ሳይክሎችና ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ። ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ማንኛውም ድርጅትም ሆነ ግለሰብ በጨረታው ላይ መወዳደር ይቻላል።


1. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 250.00 /ሁለት መቶ ሀምሳ ብር/ ብቻ በመክፈል ሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም በስራ ሰዓት ከድርጅቱ ዋና መቤት አዲስ አበባ መውሰድ ይችላሉ።

2. ተጫራቾች ከሕመሌ 12-14 ቀን 2015 ዓ.ም በስራ ሰዓት የሚሸጡትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ሞተር ሳይክሎችን ጎማዎች ጢያ ከተማ ከኖክ ብ=ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ቅርጫፍ ቢሮ ቅጥር ግቢ በመቅረብ መመልከት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ሊገዙት ለሚፈልጉት ተሽከርካሪ/ዎች ሞተርሳይክሎች እን አጎማዎች የሚያቀርቡትን ዋጋ በጨረታ ዶክመንቱ ውስጥ በተዘጋጀ ው የመጫረቻ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ አስገብተው ለዚሁ ጨረታ በድርጅቱ ዋጋ መ/ቤት አዲስ አበባ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከሐምሌ 17-19 ቀን 2015 ዓ.ም የጨረታውን መዝጊያ ቀንና ሰዓ ድረስ ማስገባት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች ለእያንዳዱ ተሽከርካሮዎች የሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ 20%  በወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ስም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ከጨረታ ሰነድ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ሐምሌ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶበዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን አሸኝፈው ውዲያውኑ አንስደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት /ሲፒኦ/ ታቢ በማድረግ ቀሪውን ገንዘብ በ10 ቀናት ውስጥ  ከፍለው ንብረቱን የማንሳት ግዴታ አለባቸው።

6. በጨረታ አሸንፈው ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ለማይወስዱ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረጽ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።

7. ጨረታውን ያላሸንፉ ተጫራቾች ያስያኡት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የጨረታ አሸናፊው ከታወቀ በኋል የሚመለስላቸው ይሆናል።

8. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

              አድራሻ ፦ ወርልድ Vኢዥን ኢትዮጵያ 

             ገርጂ አንበሳ ጋራዥ አጠገብ

ስልክ ቁጥር፦ 0116293350/55/56/57 ፋክስ 0116293346

ፖ.ሳ.ቁ 3330 አዲስ አበባ

Save Tender