Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Jul 2023, 4:15 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር እርዳይታ ግ/ሙ/ፅ/ኮሌጅ እርዳይታ ግ/ሙ/ት/ሥ/ በ2015 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።


በዚህ መሠረት፦

በድጋሚ የወጣ

1. የምርት ግብዓቶች የተለያዩ ኬሚካል የሲፒኦ ብር 50,000.00 ነው

2.  ፐላስ 45 ኦ.ዲ

3. እግሊያል

4. ናቲቮ ኤ.ሲ.ስ

5. ተጫራቾች በዘምነኡ የታደሰ ከሚያቀርቡት የዕቃግዥ ጋር ተያያዥነት ያለውን በዘመኑ የተገበረ ንግድ ፍቃድ በአቅራቢነት የተመዘገቡን የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ለመሆናቸው ማረጋገጫና የግብር ከፋይነት ማስረጃ /TIN/ ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ አለባቸው።

በዚሁ በተጨማሪ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የ2015 ዐዐ.ም የግብር ግዴታቸውን መወጣቸውንና በጨረታ መካፈል መቻላቸው ወቅታዊ ድጋፍ ደብዳቤ ከመልካም ስራ አፈጻጸም በቅርብ ጊዜ ተሰጠ ማስት=ረጃ አያይዞ ማቅረብ አለባቸው።

6. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፍለጉ ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫውን የያዘ የጨረታውን ሰነድ ግዥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣነት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት አዲስ አበባ 22 ማዞሪያ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት ያለው አላጌ ግቢ ውስጥ በኮሌጅ ጉዳይ አስፈፃሚ አስተባባሪ ቢሮ 7እና በአርዳይታ ኮሌጅ ቢሮበመቅረብ የማይመለስ ብር 100. 00  /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ የጨረታውን መመሪያ በመከተል አዲስ አበባ በሚገኘው በኮሌጁ ጉዳይ አፈፃሚ ጽ/ቤት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፤00 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማገባት ይችላል ስልክ ቁጥራቸውን በግልጽ በመሙላት የድርጅቱን ማህተምና በኃልፊ ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል። የእቃዎቹ ማስረከቢያ ቦታ አርዳይታይ ግ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ዕቃ ግ/ቤት።

8. ጨረታው ሐምሌ 10 ቀን 20115 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫርታቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት ይጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ ላይ ይከፋታል ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው የሚዘጋውን የሚከፈተው በሚወጥለው የስራ ቀን ይሆናል።

9. ኮሌጁን የትሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. በተጨማሪ ማብራሪያ አርዳይታ ግ/ሙ/ት/ሥ/ ኮሌጅ ስልክ ቁጥር 0224760014 አዲስ አበባ 0116627150 ወይም ሞባይል ቁጥር 0911819407 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

11. ማንኛውም ተጫራች ለሚወዳደርበት የዕቃም ሆነ የአገግሎት ግዥ የሚያቀበው ዋጋ ለ60 /ስልሳ/ቀናት የፀና ይሆናል።

Save Tender