Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Jul 2023, 3:11 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

የአማራ ደን ኢተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የስቴሽነሪ ዋገን ቶን መኪናና ኤክስካቫተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ምግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳእር እዲችሉ ይጋብዛል።


1.የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችው ።

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ያላቸው።

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

4. በገቢዎች ባለስልጣን ዕውቅና በስሙ የታተመ ደረኝ ያለው።

5. ተጫራች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ በሞሉት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ ለተቋሙ ገንዘብ ያዥ ገቢ በማድረግ ደረሰኝ ደረሰኙን ከሠነዱ ጋር በማያይዝ ማቅረብ አለባቸው።

7. ማንኛውም ተጫራች ፋይናንሽሻል /የዋጋ መሙያ/እና ሲፒኦ/ አንድ ወጥ በሆነ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ አማራ ደን ኢንተርፕራዝውዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 13 ለዚሁ ጨረታ ብተእዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በአየር ላይ ከዋለብት ጊዜ ጀምሮ በ15 ተከታታይ የስራ ቅቀናት ውስጥ እስከ ቀኑ 8፡00 ድረስ መቅረብ አለበጥ በዚሁ ቀን 8፡30 ላይ የጨረታ ሰነዱ ይከፈታል ቀኑ ቅዳሜ ከሆነ እስከ ቀኑ 4፡00 ድረስ መቅረብ አለበት በዚሁ ቀን 4፡30 ይከፈታል።

8. ጨረታው የተጫራች/ህጋዊ ወኪሎችቻእው/ በተገኙበት በአማራ ደን ኢንተርፕራዝ ቢሮ ቁጥር 13 በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይታሸኛ በዙሁ ቀን 8፡30 ይከፈታል። የተጨረታ መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ ከሆነ 4፡00 ታሽጎ በ4፡30 ይከፈታል። 15ኛው ቀን እሁድና ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ወደሚቀጥለው የሥራ መጀመሪያ ቀን ባማዛወር ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል ይሁን እንጂ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ ባገኙ ጨረታው ይከፈታል።

9. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ አማራ ደን ኢንንተርፕታይዝ ቢሮ ቁጥር 13 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0583202985 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

የድርጅቱ አድራሻ ፦ ባህርዳር ቀበሌ 14 አዲሱ መናኧሪያ ጀርባ እንሣት ህክምናና ላብራቶሪ ግቢ ውስጥ አማራ ደን ኢንተርፕራዝ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 13

                                      ባህር ዳር

ማሳሰቢያ፦

  • ከላይ የተዘረዘሩት የስቴሽነሪ ዋገን ቶዮታ መኪናና ኤስካቫተር ብዛትና ዝርዝ መገለጫው ከጨረታ ሰነዱ የዋጋ መሙያ ሰንጠረዥ ላይ የተገለፀ መሆኑን የሚቀእበውም በዚሁ ዝርዝር መግለጫ መሰረት መሆኑን እናሳስባለን።
Save Tender