በኢትዮጵያ በግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደ ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ አሶሳ እና ቻኚ ቅ/ጽ/ቤቶች የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ደረጃ ያላቸው ብዛት 665 ኩንታል የዕጣን ምርቶች ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
1.. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስክር ወረቀት /ክሊራንስ/ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት /ከ11፡00 ሰዓት በፊት/ በዘርፉ ጽ/ቤት ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርን የደን አቅርቦት ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ሁለተኛ ቢሮ ቁጥር 4 እና የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ከ2% ያላነሰ በCPO በአንድ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። የጨረታው ዋጋ ለ60 ቀን የፀና መሆን ይኖርበታል።
4. ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የሚጠይቀውን በሙሉ አሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል። የተለያዩ አይነት ደረጃ ያላቸው የዕጣን ምርቶች ሽያጭ ተጫራቾች የሚሰጠው ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይጨመራል።
5. ጨረታው ሐምሌ 13ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፤00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ከአቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይምሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዘርፉ ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል።
6. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ከቀረበው ዝርዝርዝ ምርቶች ውስጥ በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላል።
7. ማናኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
8. በዘርፉ ይረተሻለ ምንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 011 618 61 25
ፋክስ 011 6 63 0892
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
