ድርጅታችን ካዲላ አርማሲዩቲካልስ /ኢትዮጵያ/ ለድርጅት ሰራተኞች ሠርቪስና አውቶሞቢሎች በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት በኮንትራት ማሠርት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶችም ሆነ ግለስቦች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው እንድጻተፉ ተጋብዛችሁስል።
በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፦
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠርተፍኬት /TIN Certificate/የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ /VAT Certificate/ እና ጨረታውን ካሸነፉበ ለሚያቀርቡት መኪና ሦስተኛ ወገን ኢንሹራንስ እና የኢንሹራንስ ሠርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
2. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ተሽከርካሪዎች የተሟላ የቴክኒክ ብቃት መሆን አለባቸው።
3. የጨረታውን ዝርዝር መረጃ አዲስ አበባ መስቀል ፍላወር ከሚገኘው ቢሮ ወይም ገላን ከተማ ከሚገኘው የድርጅቱ ፋብሪካ ማግኘት ይቻላል።
4. ተጫራቾች በአንዱ ወይም በሁሉም የተሽከርካሪው አይነቶች መወዳደር ይችላሉ።
5. ተጫራቾች በወሰዱት የጨረታ ሰነድ ዋጋቸውን በመሙላት ይህ ማስታወቂአይ ከወጣበት ቀን እስከ እስረኛው ቀን እስከ 6፡00 በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው።
6. ጨረታው ይህ ማስታወቂአይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስረኛው ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ገላን ከተማ ከሚገኘው የድርጅቱ ፋብሪካ ይከፈታል።
7. ተጫራቾች አዲስ አበባ ቋሚ የሥራ አድራሻ ሊኖራቸው ይገባል።
8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አድራሻ፦
- ፊንፊኔ ዙሪያ አቃቂ ወረዳ ገላን ከተማ ከኖክ ማደያ ከፍ ብሎ ስ.ቁ 0911424075/0960437215
- አዲስ አበባ ከደበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ ቱሊፕ ኦለፒያ ሆቴል ጎን ማም ቡክ ትሬዲግ 1ኛ ፎቅ።
