Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Nov 2015, 4:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የህክምና መድሀቢቶች እና መሳሪያዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ /ብ.ግ.ጨ/ዕግ/33/09/2015 ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1.. ኮርፖሬሽኑ አገልግሎት የሚያገለግል የህክምና መድሃኒቶች መስሪያዎች ግዥ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ቴክኒካል ሰነዳቸውና ዋጋቸውን በአንድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው።

2. ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልጽ ጨረታሥነ_ ሥርዓትና ይህንኑ አስመልክቶ ከኢትይጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲዊ ሪፐብሊክ መንግስት በወጣው የመንግስት የግዥ  አዋጅ  መሠረት  ሲሆን ከሚፈልገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የታደሰ የንግድ ፈአድ ያልቸውና የግብር ከፋይ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን ይኖርባቸዋል።

3. የተሟላ የአማርኛ የጨረታ ሰነዶች ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራቾች ማስታወቂአያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር / በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለገሀር በሚገኘው በኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 209 በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ድይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የጨረታሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር /209/ ጨረታው በመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ኛው ወይም ሐምሌ 11/ቀን 2015ዓ.ም ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ እንዲያቀርቡ  ሆኖ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለእባቸው ። ዘግይቶ የቀረበ ጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሀምሌ 11/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት የኮርፖሬሽኑ ግዥውን በኮርፖሬሽኑ መካከለኛ ክሊኒክ በሚገኝበት ቅጥር ግቢ ያስረክባል።

5. ኮርፖሬሽኑ በሚያወጣው ፕሮግራም መሠረት አሸናፊው ተጫራች የህክምና መድሀኒቶች እና መስሪያዎችን በኮርፖሬሽኑ መካከለኛ ክሊኒክ በሚገኝበት ጥር ግቢ ያስረክባል።

6. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሚሊም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡

በስልክ ቁጥር 011 855 36 17 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender