Tender Detail

Tender Details

  • Deadline12 Jul 2023, 3:53 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ኬር የህንፃ ቤተሰብ ድርጅት ከቻያልድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 1000_1500 ለሚሆን ለ2016 የትምህርት ዘመን የት/ቤት ዩኒፎርም የልብስ ጨርቅ እና ሰብተር አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃ ለን።


1.የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ።

2. መልካም የስራ አፈጻፀድም ማቅረብ የሚችሉ።

3. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ '' CPO'' 5000 ብር ማስያዝ የሚችሉ።

4. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።

5. በራሱ ትራንስፖርት ወለጪት ከተማ  በሚገኘው ድርጅቱ ጽ/ቤት ድረስ በአንድ ቀን አንድቶ በአስር ተከታትይ ቀኖች ውስጥ የምታቀርቡበትን ዋጋ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት በምስራቅ ሸዋ  በቦሰት ወረዳ ወለጪቲ ከተማ በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የጨረታው ሰነድ የሚገባው በስራ ቀን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ሆኖ  የሚከፈተው ኝ ሕጋዊ ተጫራቾች ወይም የተወካዮች  በተገኙበት በዕለቱ በ5፡30 ይሆናል።

ተ.ቁ የጨርቅ ዓይነት መለኪያ/ በሜትር የአንዱ ዋጋ
1 አንደኛ ደረጃ ቴትሮን 6000 ኤንዶንኤዢያ    
2 አንደኛ ደረጃ ቴትኖር የቻይና    
3 ፓፕሊን ቻይና የሸሚዝ ጨርቅ    
  የደብተር አይነት መለኪያ  የአንዱ ዋጋ
1 ሲነር ላየን ደብተር ያልተለበደ ባለ 50    
2 ሲነር ላይን ደብተር ያልተለበደ እስኬር ባለ 50    
3 ሲነር ላይን ደብተር ያልተለበደ ባለ 32    
4 ሲነር ላይን ደብተር የተለበደ ባለ 50    
5 ሲነር ላይን ደብተር እስኬር ባለ 50    
6 ሲነር ላይን ደብተር የተለበደ ባለ 32     
7  ራዲካል ደብተር ያልተለበደ ባለ 50    

ማሳሰቢያ 

ለተጨማሪ መረጃ በ 0221130144/322/321 መደወል ይችላሉ።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ወይም መንገድ ካገኘበጨረታው አይገደድም።

 

Save Tender