ችቾርፖሬሽናችን 100 አይሰንስ /Licenses/ Kaspersky አንቲ ቫይረስ ለሰርቨር ለዴስክቶፕ እና ላብቶፕ ኮምፒዩተሮችን ለአምስት ዓመት የሚቆY /renewal/ የአገልግሎት ግዥ ፈጽሞ ለመጠቀም ይፈልጋል።
ስለሆነም፦
1.Kaspersky Endponit Security for Business-Select Public Sector ena
2.. Kasperksy Securty for Mail Server-Add-on
የሚያካትት እና አሁን ከመነጠቀበት Kaspersky ሰርቪስ ጋር የሚጣጣም የዕድሳት ግዥ መፈፀም እድንችል በኮፖሬሽናችን ስም እንዲሆን የሚያደርኛ ይ=ተገቢውን ኢንቮይስና የግዥ ፎርማሊቲ የሚያሟላ ድርጅት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መስፈርት መሰረት እድትጫረቱ ይፈልጋል።
1. የዘመኑ የታደሰ በኢትዮጵያ የካርሰፒክ ወኪል መሆኑን የሚገልጽ ሰነድ ማቅረብ የሚችል
2. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው።
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው።
4. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ።
5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 3 የተጠቀሱትን እና ሌሎች ማስረጃዎችን በማያይዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. በሚፈለገው ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ጸረ ቫይረሱን ማደስ መጫናና ለሥራ ዝግጁ ማድረግ የሚችል
7. ለአምስት ዓመት ዋስና መስጠትና ሙያዊ ደጋፍ ማድረግ የሚችል።
8. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር በኮርፖሬሽኑ የሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በኋላ ከ8፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 50 /ሀምሳ ብር/ ነመክፈል ከኮርፖሬኑ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 312 መውሰድ ይኖርባቸዋል።
9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ታሽጎ 5፡00 ሰዓት ላይ በኮርፖሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
10. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመቀበልም ሆነ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. የኮርፖሬሽኑ አድራሻ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ካዛንቺስ ከቀድሞ ዘመን ባንክ ጊን ወይ ህንፃ ፊት ለፊት ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ ፦ በስልክ ቁጥር 011 553 7929 ወይም 011 553 79 27 መጠየቅ ይቻላል።
