Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Jul 2023, 11:51 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኢፌደሪ መከላከያ ሚንስቴር በትምህርትና ስልጣና ዋና መመሪያ የመለስተኛ ስታፍ ኮሌጅ ለ2016 ዓ/ም ባለው በጀት 1ኛ ለኮጃችን ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥዩኡ 60 ሰው የሚይዝ ደረጃ 1 አውብስ የሂኑትን እና 16 ሰው የሚይዝ ደረጃ 1 ሀይሩፍ ሚኒባሶች የሰረቪስ አገልግሎት ለማግኘት 2ኛ የኮሌጃችን ንብረት የሆኑትንየተለያዩ የፎት ኮፒማሽንች የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ላፕቶችፖችን እና ዴስክቶፖችን የጥገና አገልግሎት ለማግኘት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅትጋር የውል ስምምነት በመፈፀም አገልግሎት ለማግኘት ይፈልጋል።


በመሆኑም ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መመሪያዎች፦

1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨምRኢ እሴት ታክስ መመዝገባቸውን /ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ ለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ሆኖ ለመኪና ሰርቪስአገልግሎት ማህበርራትን ጨምሮ ማህበሩ በትራ/ሚንስቴሪ የድጋፍ ደብዳቤ ማስረጃ ዓመታዊ የመኪና/የተሽከርካሪ ቦሎ ከኢንሹራንስ ድርጅት ኢንሹራንስ የገቡበትን ዋስትና እና የሶስተኛ ወገን እንዲሁም የግብር ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ጨረታው የሚናወነው በበሔራዊ ግልጽ የጨረታ ሥነሥርዓትና ይህንኑ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴምክራሲዊ ሪፐብሊክ መንግስት ባወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ መሠረት ብቁ ለሆኑ ተጫራቾች ነው።

3. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻበመክፈል የተሟሉና በአማራኛ የተዘጋጁ በተ.ራ ቁጥር 6 /ለ/ በተገለጸው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ። የጨረታው ሰነድ የሚላከው በተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው ሲሆን ሰነዱ ቢጠፋ ወይም ቢዘገይ ኃላፊነቱን የማንቀበል መሆኑን እገልፃለን።

4. ተጫእራቾች ተ.ቁጥና 6/ሐ/ በተገለፀው አድራሻ እስከ 17 /11/ 2015 ዓ/ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓትት ድረስ አየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል . በዚሁ መሰረት የአውቶብስ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 6,000.000 / ስድስት ሺህ ብር ብቻ/ ለሚኒባስተጫራቾች 4,000.00 /አራት ሺህ ብር እዲሁም የቢሮ ማሽን ጥገና አገልግሎት ተጫራቾች 6,5000 /ስድስት ሺህ አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ከታወቀ ባንክ በሲ.ፒ.ኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

5. ጨረታው ተጫራት ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተራ ቁጥር 6 /መ/ በተገለፀው አድራሻ በ17/11/2015 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ 8፡30 ይከፈታል

 ለተጨማሪ ማብራሪያና ሰነድ ማስገቢያ፦

6 ተጫራቾች ሊሚኖራቸው ጥያቄ

ሀ/ ዘወትር በስራ ሰዓት በአፋር ብ/ክ/መንግስት አዋሽ ሰባት ኪሎ መለስተኛ ስታፍ ኮሌጅ

ግዥ ዴስክ ቢሮ

ስልክ ቁጥር -033-540-06-19/0935264877

ፋክስ ቁጥር 033-540-06-30

ለ/ የሰነዱ ሽያጭ የሚከናወንበት አድራሻ ተ.ቁጥር 6/ሀ/ላይ ይመልከቱ።

ሐ/ ጨረታው የሚላክበት አድራሻ፦ተ.ቁጥር 6/ሀ/ ይመልከቱ

መ/ ጨረታው የሚከፈትበት፤፟ተ/ቁጥር6/ሀ/ የመልከቱ።

ሠ/ አገልግሎቱን የሚሰጡንት በመለስተኛ ስታፍ ኮሌጅ አዋሽ ሰባት ኪሎ ነው።

ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

                        በሀገር መከላከያ ሚንስቴር

                   በትምህርትና ስልጠና ዋና መመሪያ

                        የመከለስተኛ ስታፍ ኮሌጅ

Save Tender