የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለመ/ቤቱ የአቅም ግንባታ አገልግሎት የሚውል ከታች የተገለፁትን የቢሮ መገልገልያ እቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
| No | Description | Quantity | Bid Security |
| 1 | Laptop | 5 | 10,000.00 |
| 2 | UPS | 15 | 5,000.00 |
| 3 | Workstation Computer | 5 | 30,000.00 |
| 4 | Plottr | 1 | 5,000.00 |
| 5 | Printer | 5 | 5,000.00 |
1.በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ነገር ግንበአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ቀደም ሲል በግልጽ ያልተመዘገቡ በመንግስት ግዥና ንበረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብሳይት /ደረ-ገጽ/ ተመዝግበው የተመዘገቡበትን ማስረጃ በማያያዝ የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ። እቃዎቹ የሚቀርቡት ቃሊቲ በሚገኘው የመ/ቤቱ ቅርጫፍ ቢ ውስጥ ነው።
1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ከሚፈለገው አገሎትጋር የተዛመደ የንግድ ስራ ፈቃድ የተጨማሪ ሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና በጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢ ቢርርሮ የድጋፍ ደብዳቤ በማቅረብ የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት የ፣አይ፣እለስ ብር 100.00 ወይም በኢትዮጵያ ውስጥ ሊመነዝረ በሚችል ተመጣጣኝ ሊአል ገንዘብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቁጥር 1000002579859 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ስም ማስገባትና በመክፈል በአስተዳደሩ ዋና መ/ቤ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታታሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ።
2. የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሰረት ሲሆን ጨረታው ዜኘት ሳይመለከት ለማንኛውም በዚህ ስራ ላይ ለተሰማሩ ክፍት ነው። የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በእንግሊዝኛ ቋንቋ ነው።
3. ተጫራቾች ጨረታቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ቢሮ ቁጥር 103 ገቢ የማያደርጉበት የመጨረሻ ቀን ሐምሌ 05 ቀን 2015 ዓ.ም አስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው።
4. ተጫራቾቹ ከላይ በሰንጠረዡ ከተመለከትነው ያላነሰ ወይም በኢትዮጵያውስጥ ሊመነዘር በሚችል ተመጣጣኝ ሌላ ገንዘብ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያይዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላመልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም።
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 05 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ4፡15 ሰዓት በዋናው መ/ቤት የቀድሞው ህንፃ ጀርባ ላይ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
6. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሰረት ጨረታቸውን ማቅረብ አለባቸው። ከጨረታው ደንባና መመሪያ ውጭ የሚያቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
7. መ/ቤቱ ስለ ዕቃዎቹ ግዥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የእቃ ግዥ ቡድን
ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770/email-eragoodsprocure ment@gmail.com
ስልክ ቁጥር +251 11 515 41 ወይም +25 11 553 04 23
ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ፊት ለፊት
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
