ፀሀይ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩና በሎት የተከፋፈሉ የቴክኖሎጂ እአዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
እዚህም መሠረት
- በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ይ2051 የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ቀረቀት የግብር መክፈያ ሰርተፍኬት እና የታክስ ክሊራንስ ሊኖራቸው ይገባል።
- ተጫራቾች ለሚሳተፉባቸው ስራ ዓይነት ነጠላ ዋጋና በድርሩ ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋው የሚያዝ ይሆናል ። ዋጋ ሲሞላ ስርዝ ካለ ፊርማ ሊኖረው ይገባል ሆኖም ግን ስርዝ ድልዝ ከበዛበትና ግልፀኝበት ከጎደለው ተወዳዳሪው ከጨረታው ይሰረዛል።
- ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የሚወዳደሩበትን እቃ የእጠቃላይ ዋጋውን 2% ሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ የ90 ቀን በፀይ ባንክ አ.ማ ትክክለኛ ስም ለእያንዳዱ ሎት ለየ ብቻ በማሰራት ማስያዝ ይኖርበታል።
- ጨረአው ወቅቱ ተጠናቆ ያላቀረበ ማንኛውም ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም።
- የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂአይ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ዘወር በስራ ሰዓት ከስረኞ እስከ አርብ 2፡00_ 11፡00 እና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ለገሃር ቅርጫፍ አንደኛ ፎቅ በመክፈል 8ተኛ ከግዥ ክፍል ሰነዱ መውሰድ ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂአይ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀን ድረስ አዲስ አበባ አመልድ ህንፃ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 802 ከጧቱ 4፤00 ሰዓት ድረስ ለዚህ ተግባር ከተዘጋጀው ሳጥን በኤንቨሎፕ በማሸግ የተወዳደሩበት የጨረታ ዓይነት የድርጅቱ ስማና አድራሻ በመፃፍ ማገባት ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታው የተገለፀው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ጀምሮ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጭጨረታው በግልጽ ይከፈታል።ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነበሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አድራሻ ፦ አዲስ አበባ ለገሃር ስልክ ቁጥር
0115583187/0115581699
