Tender Detail

Tender Details

  • Deadline20 Jul 2023, 5:46 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኢትዮጵያ የግብር ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ አሶሳ እና ቻኚ ቅ/ጽ/ቤቶች የሚገኙ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ብዛት 665 ኩንታል የዕጣን ምርቶች ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ይምስክር ወረቀት የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስክር ወረቀት /ክሊራንስ /ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. የጨታውን ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት /ከ11፡00ሰዓት በፊት በዘርፉ ጽ/ቤት ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ሁለተኛ ቢሮ ቁጥር 4እና የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከንበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2% ያልነሰ በCPO በኢትዮጵያ የግብ ስራዎች ኮፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘረንዝ የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። የጨረታው ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።

4. ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረብያ ቅጽ የሚጠይቀውን በሙሉ አሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል። የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የዕጣ ምርትች ሽያጭ ተጫራቾች በሚሰጠው ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይጨመራል።

5. ጨረታው ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ሐምሌ 13 ቀን 2015ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዘርፉ ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል።

6. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ከቀረበው ዝርዝር ምርቶች ውስጥ በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ።

7. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራቾች ላይ ተተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።

8. ዘርፉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

            ስልክ ቁጥር 011 61 18 61 25 

             ፍክስ 011 6 6308 92

      አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Save Tender