Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Jul 2023, 3:42 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክ/ከ አያት አካባቢ የሚገኘው እና አገልግሎቱን ልንግድና ለመኖሪያ ለቅይጥ አፓርተማ የሆነው ብሎክ ግራውንድ ፍሎር እስከ 5ኛ ፎቅ ድረስ የሚገኙ ክፍሎችን ባሉበትት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


1.በጨረታ ለመሳትፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ ኦርጅናልና ኮፒ ይዞ በአካል መቅረብ ይኖርበታ። በውክልና ሰነድ ለምግዛት ከፈለጉ የውክልና ማስረጃ እና የወካዩን መታወቂያ ይዞ በአካል መቅረብ አለበጥ

2. በኢትዮክላሲክ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህ በሚገኝበት ፒያሳ ኤሊያና ሆቴል አካባቢ ካንትሪ ታወር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 313 በመምጣት የቋሚ ንብረቶችን ዝርዝር መረጃዎች የያእ ተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ የማይመለስ 500.00 /አምስት መቶ ብር / ብቻ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ገዝተው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ድርጅቱ በሚያዘጋጀው ሰዓታት ውስጥ በመገኘት ለጨረታ የቀረቡበትን ቋሚ ንብረቶች መመልከት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች ለሚገዙት /የሚያግዟእው / ንብረቶች 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ለኢትዮክላሲክ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማ /Ethioclassic Real Estate PLC/እዲከፈል የታዘዘ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር እና ማንነቱን የሚገልጽ መታወቅያ ኮፒ በማያያዝ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በኢትዮክላሲክ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማሀር ቢሮ ቁጥር 313 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4.1 በአንድ የጨረታ ማስከብሪያ ዋስትና /CPO/ከአንድ ጨረታ በላይ መጫረት አይችልም።

4.2 አሸናፊ ተጫራች ያቀረበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /CPO/ ወደፊት ከሚከፈለው ቀሪ ክፍያ ላይ የሚታሰብ ይሆናል።

4.3 የጨረታው አሸናፊ ከተገለጽ በኃላ በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች አስይዘውት የነበረው የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና ተመላሽ ይደረጋል።

4.4 የጨረታ ዋስትትና ለመረከብ በቅድሚያ የሲፒኦ ጉርድ ኮፒ ማንነቱን የሚገልስ መታወቂያ ተወካይ ከሆነ በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ማስረጃ እና ማንነትን የሚገልፅ መታወቂአይ ይዞ መቅረብ አለበት።

4.5 ተሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ የጨረታው አሸናፊ ከተገለጸበት ቀን አንስቶ ባሉት አስር ቀናት ውስጥ መውሰድ አለባቸው። በዚህ የጊዜ ገደብ ውስጥ ካልወሰዱ አጫራቹ መ/ቤት ተጠያቂ አይሆንም።

5. የጨረታ ሳጥኑ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከሰአት 8፡00 ተዘግቶ በቀጣዩ ቀን 4፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም ቀኑ በአል ከሆነ የስራቀን ካልህነ በቀጣዩ ቀን የሚደረግ ይሆናል።

6. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገልፀላቸው 7 ቀን የስራ ቀንናት ውስጥ ያሸነፉበት ዋጋ ሙሉ በሙሉ መክፈል ይኖርባቸውዋል። ሆኖም ክፍያውብን በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ማህበሩ ገቢ ይደረጋል።

7. የጨረታው መገምገሚአ መስፈርት ዋጋና የተሟላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ሲኢኦ/ እንዲሁም በሰነዱ ላይ የተገለፁት አሟልቶ መገኘት ነው። የሚዘጋጀው የጨረታውማስከበሪያ /ሲፒኦ/ ከአዲስ አበባ ውጪ ከህንእ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርጫፍ ብቻ መሆን ይኖርበታል።

8. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫርቾች ላሸነፉባቸው ንብረቶች 50% በአስር ቀናት ውስጥ ቀሪውን 50% በሚቀጥለው 3 አመታት ከፍሎ ውል ይዋዋላል።

9. አሸናፊ ተጫራች ያሸነፉበት ገንዘብ 50%  በአስር ቀናት ውስጥ ቀሪውን 50% በሚቀጥሉት 3 አመታት ውስጥ አጠቃለው ተመክፈል እና ለንብረቶቹ በ10 ቀናት ውስጥ ውል የመዋዋል ግዴታ አለባቸው።

10. ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር +251118755907 ወይም +251111267967 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

11. አጫራች ጨረታውን ለመቀበል የሚችል ሲሆን በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።

Save Tender