የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንበረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ዓይነት ያላቸው ፕሪንተሮች ቴሌቭዥኖች ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች /እስክራፖች/ የቧንቧ ቱቦዎች ጎማዎች ጄኔነተር እና የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
1.. ኤጀንሲው አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ከፑሽኪን አደባባይ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ሳይደርስ ቤተልሄም ህንጻ ከሚገኘው ኤጅንሲው የእቅድ ግዥ ፋይናስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አንደኛ ፎቅ በመቀረብ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።
2. የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 -6፡30 እና ከሰዓት ድረስ በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለፀው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
3. የንብረቶቹ ሁኔታ እስከ ሐምሌ 12ቀን 2015 ዓ.ንም ዘወትር በሥራ ቀናት ከ3፡00 _11፡00 ሰዓት ድረስ በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለፀው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በታሸገ ኤቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠአቱ 4፡30 ድረስ በኤጀንሲው ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 10% /ከመቶ አስር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O በማዘጋጀት ከዋና ማቅረቢያ ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡30 ተዘግቶ በዕለቱ በ፡45 ተጫራቾች ወይም ኅጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
CPO ለማስያዝ
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ oromia Public Procurement &Property Disposal Agency.
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118 342710/011 1 23 68 27/ 01 11 23 68 21
