የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በቃሊቲ መጋዘን የሚገኘውን የሰሊጥ ምርት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
1.በጨረታው ለመሳተፍፍላጎት ያላቸው ነገእ ኝ በአቅራቢዎች ዝርዝር ያልተመዘገቡ ተጫራቾች ለሚመለከተውየመንግስት መ/ቤት በምመልከት የሚገባ ሰርተፍኬት ማግኘ ይችላሉ።
2. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር ትየተዛመደ የ2015 የታደሰ ንግድ የሥራ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸው ማረጋገጫ ስርተፍኬትና በጨረታው ለመሳተፍ ከሀገር ውስ ገቢዎች ቢሮ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ በማቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን እምሮ መግዛት ይችላሉ።
3. የጨረታ አሸናፊው የሚሆነው በጨረታ ስነድ በተመለከቱት መስፈርቶች አሟልቶ ከፍተኛ ዋጋ የሚያቀርበው ሲሆን የጨረታ ሰነድ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው።
4. አቅራቢዎች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን ገቢ የሚደርጉበት የመጨረሻ ሀምሌ 05 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው።
5. ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ብር አስር በመቶ /10%/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ቀንም በባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከዚህም ውጪ በኢንሹራስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም።
6. ጨረታው ተጫራኦች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሀምሌ 05 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግዥ መምሪያ 1 የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽንግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና መመሪያ
ስልክ ቁጥር 0118 13 45 27/0118 72 29 47
አዶስ አበባ ኢትዮጵያ
