ድርጅታችን የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች የፎርክ ሊፍት መለዋወጫዎች የማሽነሪ መለዋወጫዎች የተለያዩ እብረታብረት በርሜሎችና የፕላስቲክ ጀሪካኖች እና የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ።
ማስታወቂያ ቁጥር ኢ.ፐ.ወ.አ.ማ. 001/2015
የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክሲዮን ማህበር
በሎት ቁጥር፦1ሀ/ የተለያዩ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች
በሎት ቁጥር፦2ለ/የተለያዩ የፍርክ ሊፍት መለዋወጫዎች
በሎት ቁጥር፦3
ሐ/ የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫዎች
በሎት ቁጥር፦4
መ/ የተለያዩ ያገለገሉ የብረት በርሜሎችና የፕላስቲክ ጀሪካኖች
በሎት ቁጥር፦5
ሠ/ ይተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
1ኛ/ ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ፎቶ ኮፒን በማቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ ለእያንዳዱ ሎት በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ወንጂ ከሚገኘው የፋይናስ አስተዳደር ገንዘብ ቤት ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
2ኛ/ ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡ እቃዎችን ወንጂ በሚገኘው ፋብሪካ ቅRር ግቢ ውስጥ ከሰኞ እስከ አርብ በድርጅቱ የስራ ሰዓት መመልከት ይችላሉ።
3ኛ/ ተጫራቾች ለሚፈልጉት መለዋወጫ እቃ ዓይነት ከተጨማሪ እሴት በፊት ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ፎኦርም ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተዘጋጀ ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂአይ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 /ሰላሳ/ኛው ቀን 10፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው። ሰላሳኛው ቀን የድርጅቱ የስራ ቀን ካልሆነ በተከታታይ የስራ ቀን ተፈፃሚ ይሆናል።
4ኛ/ ተጫራቾች በሌላ ዋጋ ላይ ተተሰው ዋጋ መስጠት አይቻልም።
5ኛ/ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለፀ በኋላ በተከታይ ተጫራቾች ለመስጠት ወይም በሌላ የተሻሁኔታ ለመፈፀም መብት አለው። ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
6ኛ/ ጨረታው በ31ኛው ቀን ጠዋት በ4፤30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወንጂ በስራ አመራር መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ነገር ኝ 31ንዐው ቀን የበአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈትል።
7ኛ/ ለተሸናፊ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ከ10/አስር/ ቀናት በኋላ ይመለስላቸዋል።
8ኛ/ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
