Tender Detail

Tender Details

  • Deadline08 Jul 2023, 4:57 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ድርችን በኮ/ቀክ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ራዕይ ሁለገንሽማች ማህበር የህንፃ ዲዛይን አማካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ተጫራች ማሰራት ይፈልጋል።


1.በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ 

2. በዘርፉ የታደሰ የሙያ ፈቃድ 

3.በዘርፉ የታደሰ በአቅራቢነት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ሲሆን 

4. ተጫራቾች አንድ የታሸገ የፋይናስ ኤንቨሎፕ እና አንድ የታሸገ ቴክኒካል ኤንቨሎፕ የሚወስዱ ሲሆን ይህ የጨረታው አወጣጥና ነጥብ አሰጣጥ መልኩ የሚፈፀም ይሆናል።

5. ተጫራቾች Vat/ተ.እ.ታ/ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

6. ተጫራቾች Vat /ተ.እ.ታ/ ምዝገባ ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ መለያ /tax payer identification bumber/tin/ ወቅታዊ የሆነ ከታክስ ነፃ /taxcelerance certeficat/ ማያይዝ ይጠብቅባቸዋል።

7. ጨረታው ማስከበሪያ ተጫራቾቹ የሚያስገባውን 2% በሲፒኦ CPO cash payment order /ወይም በኢንሹራንስ ጋራንተ አልያም የዋስትን አየድጋፍ ደብዳቤ ከተደራጀበት አካል ወይም እቃውና ካለው ባንክ አሰርተው ማምጣት አለባቸው።

8. ጨረታው ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በ10ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ  በዚያው ቀን 8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል.

9. ተጫራቾች ተጨማስሪ መረጃ የሚፈልጉ ከሆነ ከተጠቀሱት የስልክ ቁጥሮች በአካል በመቅረብ ማግኘት ይችላሉ።

10. ተጫራቾች ከዲዛይን ዶክመንቱ በተጨማሪ የፋይናሺያል መረጃውን የያዘ /የVat tin instrance CPO-----የመሳሰሉ መረጃዎች በአንድ ኤንቨሎፕ ከአጠቃላይ ዋጋ ጋር ቴክኒካል መረጃዎችን /ደረጃ የሙያ ማረጋገጫ የመሳሰሉትን በሌላ ኤንቨሎፕ ከዋናው ስራ ጋር በማያያዝ በሁልት ኮፒ በማድረግ ሁለቱንም /Technical and Finacial Proposal /በሌላ ኤንቨሎፕ በመጠረ ማስገባ ይጠበቅባቸዋል።

11. ስለ ቴክኒካል የስራው ይዘት እና ፋይናሺያል ሁኔታዎች መግለጫ ከሌሎች ኤንቨሎፕ ማግኘት ይችላሉ።

12. ስራው ከደረጃ 5 በላይ ለሆኑ ተጫራቾች ይጋብዛል /ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 5/ 

13 ተጫራቾች የጨረታው ሙሉ ሰነድ በሀርድ ኮፒ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500.00 አምስት መቶ ብር በመክፈል ዘነበ ወርቅ አደባባይ በሚገኘው የማህበሩ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

14. የህንፃው ዲዛይን ሲሰራ የሚሳተፉ ባለሙያዎች ሁኔታ ዝርዝር የቅጥር ሁኔታዎች መያያዝ አለባቸው።

15. ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

16 ጨረታው ግልፅነቱን በጠበእ መልኩ በአፌዴሪ የብሔራዊ ጨረታ አወጣጥ መስፈርት /NCB/ መሠረት የሚከናወን ይሆናል።

17. ሌሎች ተጫራቾች በሚቀርቡበት ዋጋ ላይ ተተርሶ  ዋጋ ማስገባት በፍፁም የተከለከለ ነው።

መስራትና ማሟላት ያለብቸው ፋይናሺያል ስራዎች

18 .በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ 

19. በዘርፉ የታደሰ የሙያ ፈቃድ 

20 በዘርፉ የታደሰ በአቅራቢነት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ሲሆን 

21 ተጫራቾች አንድ የታሸገ የፋይናስ ኤንቨሎፕ እና አንድ የታሸገ ቴክኒካል ኤንቨሎፕ የሚወስዱ ሲሆን ይህ የጨረታው አወጣጥና ነጥብ አሰጣጥ መልኩ የሚፈፀም ይሆናል።

22 ተጫራቾች Vat/ተ.እ.ታ/ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

23 ተጫራቾች Vat /ተ.እ.ታ/ ምዝገባ ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ መለያ /tax payer identification bumber/tin/ ወቅታዊ የሆነ ከታክስ ነፃ /taxcelerance certeficat/ ማያይዝ ይጠብቅባቸዋል።

24. ጨረታው ማስከበሪያ ተጫራቾቹ የሚያስገባውን 2% በሲፒኦ CPO cash payment order /ወይም በኢንሹራንስ ጋራንተ አልያም የዋስትን አየድጋፍ ደብዳቤ ከተደራጀበት አካል ወይም እቃውና ካለው ባንክ አሰርተው ማምጣት አለባቸው።

አድራሻ፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 05 ራዕይ ሁ/ሽ/ሓ/የህ/ስራ ማህበር ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ አጠገብ የሚገኘው የማህበሩ ዋና መ/ቤት ይሆናል።

Save Tender