በምዕራብ ጎንደር ዞን የገ/ውሃ ቴክ/ሙ/ኮሌጅ በግቤ ውስጥ የሚገኘውን የድልድይ ብረት በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተሻለ ዋጋ /ከፍተኛ ዋጋ/ላቀረበ ህጋዊ ድርጅት መሸጥ ይፈልጋል።
ሎት 1 LI -chael galvanzed seeel: ሎት 2 Horizontal bridge frame /combination/ of LI-channel and Angle galvanized steel ሎት -3 Horzontal briding fram / combination/ of LI-channel and Angle galvanized steel ሎት-4 dobl truss briding galvanized ሎት-5 combinaionof beam and LI-cannel galcanized steel ለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ነጋዴዎ ይጋብዛል።
1. በመዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የብረታ ብረት ስራ በብረታ ብረት ስብሰባ /ቁራሌ/ በብረታ ብረት ማቅለጫ በመንገድ ድልድልይ ስራ በኮንስትራክሽን እቃ አቅርቦት ስራ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና በዘመኑ የታደሰ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች አንድ እና ከአንድ ሎት በላይ መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሃሳባቸው በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ ስምና አድራሻ በመፃፍ ፊርማናማህተም በማድረግ እዲሁም ፖስታውን ላይ የሚወዳእሩበትን የዕቃ አይነት ሎት በመፃፍ በገንዳው ውሃ ቴክ/ሙያ ማስ/ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 03 ለጨረታ ከተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
4. የጨረታ ሰነዱ ከገ/ውሃ/ቴክ/ሙያ ማስ/ኮሌእጅ ቢሮ ቁጥር 08 በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለእያንዳዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ መግዛት ይችላሉ ስለሆነም ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገ/ውሃ ቴክ/ሙያ ማስ/ክሌጅ ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ከመከፈት አያግድም።
5. የጨረታ ማስከበሪይስየሞሉትን ጥቅል ዋጋ 2% CPOዋስትና በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ /ጋራንቲ/ ማስያዝ አለባቸው።
6. ስለጨረታው አጠቃላይ መረጃ ከጨረታ ማግኘት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚሞሉበት ሰዓት ስርዝ ድልዝ ካለው ከውድድር ውጭ የሚያደርጋቸው ሲሆን ጨረታ ከተዘጋ በኋላ የሚያቀርቡት የመጫረቻ ሰነዳቸው ተቀባይነት የለውም።
8. በጨረታው በሎት ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ አሸናፊ ተደርጎፕ ይመረጣል አሸናፊ ድርጅቱ አሸናፊነቱ ከተግለፀበት ቀን ጀምሮ የሚጠበቅበት ክፍያ በተቋሙ ሂሳብ ቁጥር ገቢ አድርገው አድቫይስ በማቅረብ እቃዎቹን በ5 ቀን ውስጥ ማንሳት ሲኖርባቸው ማንሳት ካልቻሉ ያስያዙት የጨረት አእና የውል ማስከበሪያ ውርስ ሆኖ ጨረታው በድጋሚ ይወጣል/የውርስ ሰነዱ ፈጽማል።
9. ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ካለ በክሌጁ በውስጥ ሰሌዳ የምናሳውቅ ይሆናል።
10. ጨረታው መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
11. ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0583310415ወይም በአካል ቢሮ ቁጥር 04 በመምጣት መጠየቅ ይችላሉ። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
