Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jul 2023, 6:37 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የመከላከያ ሠራዊቶች መኮኖች ክበበ ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሱትን የተለያዩ አቅራቦቶች/ሥራዎች በመስኩ ከተሰማሩ ድርጅት ጋር ውል በማሰር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀምና ለማሰራት ይፈልጋል


1። ደረጃውን የጠበቀ የጤፍ ዱቄት

2. የአትክልት ፍራፍሬ 

3. የስጋ አቅርቦት

4.የምግብ ቂቤ

5. የዶሮ አቅርቦት

6. የእንቁላል ቺዝ አሳ አቅርቦት

7. የባልትና የጥራጥሬ አቅርቦት

በዚህ መሰረት ማንኛውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የሚያሟሉ አካላት በጨረታው ማሳተፍ ይችላሉ።

1. በመስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. የ2015 ዓ.ም ግብር የከፈሉ

3. በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ያላቸው ሆነው የምስክር ወረቀት የተሰጣቸው እና ማቅረብ የሚችሉ።

5. የጨረታ ሰነዱ በመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ ገንዘብ ያዥ ድረስ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 እከታታይ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት እስከ ምሽ 11፡00 ሠዓት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናውንና አንድ ኮፒ በመያዝ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይቻላል።

6. ማንኛውም ተጫራችች በእጨረታ መክፈቻ ቀን ለእያንዳዱ ሰነድ 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በክበቡ ግዥ ክፍል ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስትወቂይ አየር ላይ ከዋለብት ዕለት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ባሉበት ይከፈታል።

8. የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ቢኖረው ባይፈረም በፍሊውድ ቢጠፋና በሰም ያልታሸገ ከሆነ ከጨረታው ይሰረዛል።

9. የጨረታ ሰነድ ለማስገባት  ስትመጡ ቴክኒካል ኮፒ እና ፋይናሺአያል ኮፒ መኖሩን ያረጋግጡ።

ማሳሰቢያ ፤፟ ክበቡ የተሻለ አማራጭ ካገንዕ ጨረታውን በከፊም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ  ነው።

ስልክ ቁጥር ፦ 011 371 7317 /0113715850

Save Tender