ወዶ ንግድና ኢንቨስትመት ኩባኒያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በአዲስ አበባ በንፋስ ስልክ ላፍትቶ ከተማ ሳሪስ /ሀኪም ማሞ/ የባህል ሕክምና መውረጃ ላይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ ሙሴ አንደኛ ደረጃ ታ/ቤት አጠገብ በሚገኘው የቡና ማደራጃ ግቢ ውስጥ የሚገኘው ያገለገሉ ንብረቶች አወዳድሮ ለሽያጭ አቅርቧል።
1.ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ ለመሆናቸው ከሚመለከተው ህጋዊ አካል የተፃፈ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማስረጃ ምዝገባ ሠርተፍኬት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝርዝ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለ መቶ ብር/ በመክፈ፤ል የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በአዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት በሚገኘው መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ወንዶ ንግድና ኢቨስትመንት ፋይናስና ግዥ ንብረት አስተዳደር መመሪያ መግዛት ይችላሉ።
4. ማናኛውም ተጫራችች የጨረታውን ጠቅላላ ዋጋ ብር 10,000.00 /አሥር ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ውወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ በተረጋግጠ ቼክ ከጨረታው ሰነድጋር ማቅረብ ይብኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች የንብረቱን መጠን ለማወቅ በአካል በመቅረብ ማየት ይቻላል።
6. አሸናፊው ድርጅት በአምስት ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% /አስር በመቶ/ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ የስምምነቱ ውል መፈረም አለባቸው።
7. የጨረታው መዝጊያው ሰዓት ከደረሰ እና የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
8. ማናኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ተተርሶ ዋግ ማቅረብ አይቻልም።
9. ጨረታው አ.አ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ ወንዶ ንግድ እናኢቨስትመን ኩባኒያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ፋይ/ግዥ/ንብ/አስ/ምመሪያ 7ኛ ፎቅ የሚከፈት ይሆናል።
10. ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ለመገኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙምየሚከፈት ይሆናል።
11. የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በ16ኛው /አስራሥድተኛው /ቀን ላይ ቀኑ የስራ ቀን እሆነ በዕለቱ ካልሆነ በሚቀጥለው ተሥራ ቀን ከጠዋቱ በ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ይከፈታል።
12. ኩባኒያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አድራሻ ፦ወንዶ ንግድ እናኢቨስትመን ኩባኒያ ኃ/የተ/የግል ማህበር እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ።
ስልክ ቁጥር ፤፟ 011 552 10 09011 552 14 58/ ፖሣቁ 9515 ፋክስ 011551 3654
