Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jul 2023, 5:07 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Energy, Power And Electricity

የኦሮሚያ ኢንጂነርግ ኮርፖሬሽን በ2015 ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሪክ ያላቸውን የመኪና ባትሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


በዚህም መሠረት አቅራቤኦች።

1. የዘመኑ ግብር የተገበረበትና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያልቸው።

2. የቫት ተመዝጋቢነት የግብር ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

3. በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የምስክር ወረቀጥ

4. ታክስ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

5. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ መመሪያ /ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር / በመፈል ከድርጅቱ 3ኛ ፎቅ በመግዛት ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት ወይም በዕለቱ በንግንባር በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የግዥ ጠቅላልዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ''CPO'' ማስያዝ አለባቸው።

7. የጨረታ ሠነድ በአቅራቢ ቅጂ ኦርጅናል ኮፒ ተብሎ ተለይቶን አታሽጎ የጨረታ ማስከበሪያውም ለብቻው ተለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ ይኖርበታል።

8. ጨረታው ሐምሌ 6 ቀን 2015 ዓ.ም /July 13,2023/ከጠዋቱ 4፤00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚህ ዕለት ከጠዋቱ 4፤30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ በከፉል ማሻሻል ወይም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ድርጅታችን አድራሻ ፦ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች እና መካኒኮችማሠልጠኛ ፊት ለፊት CCRDA አጠገብ የኦሮሚያ ኢንጂነርግ ኮርፖሬሽን አዲሱ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ነው።

                 ስልክ ቁጥር፦011 4 39 10 57/011 4 39 24 70

Save Tender