Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Jul 2023, 4:04 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ዪትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ለ2015 ዓ.ም የተለያዩ የማንዋል ህትመት አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ህጋዊ ብቃት ያላቸውን ተጫራቾች ይጋብዛል።


1. የጨረታ ሰነዱን ፒያሳ ቴድሮስ አደባባይ ኢንሹራንስ ህንፃ ላይ 2ኛ ፎኛ ለእያንዳንድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክል መውሰድ ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ሰኔ 29 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ድረስ በተ.ቁ1 ላይ በተጠቀሰው አድርሽ በታዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3. ጨረታውም በዚሁ ዕለት እና ቦታ ሰኔ 29 ቀን ዓም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

4. ተጭራቾቭ በጨርታ ሰነዳቸው አካተው ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች የሚከተሉት ናቸው።

 4.1 በዘርፉ የንግድ ያ ላቸውና ለዘመኑ ስለመታደሱ የተረጋገጠ።

4.2 ማንኛውም የወቅቱን የመንግስት ግብርና ታክስ ለመክፈላቸው ወይም ሌሎች ግዴታቸዎችን ለመወጣታቸው ማረጋገጫ።

4.3 በመንግስት ጨረታዎች መሳተፍ የሚያስችል ሕጋዊ የምዝገባ የምስክር ወረቀት አግባብ ካለው ሕጋዊ  አካል ማቅረብ አለባቸው።

4.4 የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ተመዝጋቢ ለምሆናቸው የሚያረጋግጥ የምዝገብ የምስክር ወረቀት 

4.5 ተጫራቾች የኢትዮጵያ እንባ ጠባቂ ተቋም ባወጣው የጨረታ ሰነድ ውስጥ በተጫራቾች የሚሞሉ ቅጾችን በትክክል ሞልተው በመፈረም እና ማህተም በማድረግ መመልስ  ይጠበቅባቸዋል።

4.6 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሰረትበባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ እይም ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።ተ.ቅ

ተ.ቁ ሎት የእቃዎች መግለጫ  የጨረታ ማስከበሪያ
1   ማንዋል በአማርኛ  42,000.00
2   ማንዋል በኦሮሞኛ
3   ማንዋል በአፋርኛ
4   ማንዋል በሱማሊኛ
5   ማንዋል በሲዳምኛ

6. ተቋሙ የተጫራቾች ብቃት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ መስፈርቶች የጨረታ መመሪያዎችአ ሌሎችም ተዛማጅነት ያላቸው መረጃዎች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ያካተተ ለመሆኑ  ሁሊም ተሳታፊ ተጫራቾች እዲገብሩ ያሳስባል።

7. ተጫራቾች ስለ ማጭበርበር እና ሙስና ላለመፈፀም ማረጋገጫ በመስጠት ግዴታ የሚግበኡበት ቅፅ በመፈረም ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አካተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8 ተቋሙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

9. ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ፒያሳ ቴድሮስ አደባባይ ህብረት ኢንራንስ ላይ 2ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር 011550118

ፋክስ ቁጥር 0115580121 ፖስታ ሳጥን ቁጥር 2459 አዲስ አበባ።

Save Tender