ፀደይ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን በሎት የተከፋፈሉ የስጦታና የማስታወቂያ እቃዎችን ቢቢልቦርድና ሳይን ቦርዶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም /ለመግዛት/ ይፈልጋል።
በዚሁም መሰረት፦
1. ሎት አንድ /1/ የአጀንዳ እስክሪብቶ የቁልፍ መያዣ ያለው ፍላሽ ዲስክ የጠረጴዛ ካላንደር ጥላ ሌዘር ኤተም ዋሌት ሌዘር የላፕቶፕ መያዣ ከረቫት የወረቀት አቃፊ የስጦታ እቃ መያዣ ድንኳን ቲር ድሮፕ ባክ ድሮፕ ባነር አመታዊ መጽሄት እና ቁልፍ መያዣ።
2. ሎት ሁለት /2/ የተለያዩ ከተሞች መውጫና መግቢያ በሮች ላይ የሚከተሉ ቢል ቦርዶችና ድልድዮችን ህንጻዎች ላይ የሚሰቀሉ ባነሮች።
3. ሎት ሶስት /3/ ሳይን ቦርድ /Sing Bords/
- በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የ2015 የታደሰ ንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ይመስክር ወረቀት የግብር መክፈያ ሰርተፍኬት እና የታክስ ክሊራንስ ሊኖራቸው ይገባል።
- ተጫራቾች የሚሳተፉባቸው ስራ አይነት ነጠላ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ በዋጋ መሙያ መሙላት ይገባቸዋል ዋጋ ሲሞላ ስርዝ ድልዝ ካለ ፊርማ ሊኖረው ይገባል። ሆኖም ኝ ስርዝ ድልዝ ከበዛበትና ግልጸኝነት ከጎደለው ተወዳዳሪው ከጨረታው ይሰረዛል።
- ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የሚወዳደሩበትን እቃ የአእቃላይ ዋጋውን 2% ሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ የ90 ቀን በፀደይ ባንክ አ.ማ ትክክለኛ ስም ለእያንዳዱ ሎት ለየብቻ በማሰራት ማስያዝ ይኖርበታል።
- ጨረታው ወቅቱ ተጠናቆ ያላቀረበ ማንኛውም ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም።
- የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታትይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ 2፡00-11፡00 እና ቅዳሜ እስከ 6፤00 ሰዓት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ለገሃር ቅርጫፍ አንደኛ ፎቅ በመክፈል 8ኛ ፎቅ ከግዥ ክፍል ሰነዱን መውሰድ ይችላልይ።
- የጨረታውን ሰነድ ጨራውን በጋዜጣ ከወጥበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ አዲስ አበባ ለገሃር አመልድ ህንፃ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት 8ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 802 ከጠዋቱ4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ ተግባር ከተዘጋጀው ሳጥን በኤንቨሎፕ በማሸግ የተወዳደሩበትን የጨረታ አይነት የድርጅቱ ስም እና አድራሻ በመፃፍ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታው በተገለጸው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ጀምሮ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በግልጽ ይከፈታል። ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጭዕረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፦ ለገሃር ስልክ ቁጥር፦ 0115583187/0115581699
