Tender Detail

Tender Details

  • Deadline10 Jul 2023, 1:48 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርሲቱ ለፋርማሲ አገልግሎተሚሆን ሱቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል። ቢዚሁ መሠረት በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል።


1.ጨረታው በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ግዥ አዋJ በተገለጽው ግልጽ የጨረታ ሥነ ስርዓት መሠረት ይፈፀማል/ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች በማሟላት መጫረት የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል።

2. ተጫራቾች በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ወይም አሸናፊ ከሆኑና ውል ከፈረሙ በኋላ በዘርፉ ንግድ ፈቃድ ማውጣት የሚችሉ መሆን አለባቸው።

3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋጋ ሞልተው ሲመለሱ ለጨረታ ማስከበሪያ 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨር ሲቲ ስም ማስያዝ ሲኖርባቸው ጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት ካደራጃቸው አካል የብሩ መጠን ተጠቅሶ የሚሰጥ የጨረታ ዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።

4. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛውም ተጫራች ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርሲቲ ግዥ ቡድን ብሎክ 03 ቢሮ ቁጥር 05 በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክር አስራ ስድስተኛው ተከታታይ ቀናት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረአ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ካደራጃቸው አካል የተፃፈ ደብዳቤ ሲያቀርቡ ሰነዱ በነፃ ይወስዳሉ።

             ስለጨረታው አከፋፈትና አዘጋግ።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን አስተማማኝ በሆነ ማጣበቂያ በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርሲቲ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን እስከ አስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፤00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ። የጨረታ ሳጥኑ በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከቀኑ 8፤30 ሰዓት ተጫራቾች ውይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርሲቲ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። ሆኖም ተጫራቾች በራሳቸው ምርጫ በጨረታው ላይ መገኘት ያልቻሉ ተጫራቾችን ፖስታ ጨምሮ ጨረታው በዕለቱ ይከፈታል።

ነገር ኝ የጨረታ መክፈቻ ቀን በዓልላት ቀን ወይምንም ቅዳሜና እሁድ ከዋለ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

ዩንቨርሲቲው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

          ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፦ 011 646 3315 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

Save Tender