የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች ብዝርዝር የቀረቡትን አገልግሎት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
| ሎት | የዕቃው ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ | የጨረታ መዝግያ ቀን እና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
| 1 | የደብኞች አገልግሎት እርካታ ዳሰሳ ጥናት | 100,000.00 | ሃምሌ 04 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት | ሃምሉእ 04 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
| 2 | Pnes wood /ፓርነሰ ጣሰው /Australia | 300,000.00 | ሃምሌ 05 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 | ሃምሌ 05ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
| 3 | የተለያዩ የእንጨት ጋቶች | 60,000.00 | ሃምሌ 07 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት | ሃምሌ 07 ቀን 2015 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
| 4 | የተለይያኡ ድሪልቢቶች /Drill bit/,ግራንደር /grind &Cutting disc/የመጋዝ ምላጮች | 17,000.00 | ሃምሌ 11 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት | ሃምሌ 11 ቀን 2015 ከቀኑ 8፤30 ሰዓት |
| 5 | ላሜራዎች ቀለሞች እና ኤሌክትሮዶች | 60,000.00 | ሃምሌ 14 ቀን 2015ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት | ሃምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፤30 ሰዓት |
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰናራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ የፌደራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ያልታገደ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 204 በመምጣት ለያንዳዳቸው የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000038699332 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
3.አድራሻ ፤፟ ፒያሳ ደጎል አደባባይ አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤለኢክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ቡኤት 2ኛ ፎቅ ፕሮክዩርመንት ሎጀስቲክስ ንብረት እና ፋሲሊቲ ቢሮ ስልክ ቁጥር 011-56-01-48።
4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና Ethiopia Elecrice Utility የሚል መሆን ይኖርበታል።
5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ሰዓትና አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል
6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ውይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ ባይገኙም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ግዥ ክፍል 2ኛ ይከፈታል።
7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
