Tender Detail

Tender Details

  • Deadline09 Jul 2023, 5:19 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋላጭ አውቶብስ የግል ባለንብረቶች ማህበር ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ የ2015 በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል


1.እውቅና ያላቸው እና ከዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የተእጣቸው በምስኩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የህዝብ ትራንስፖርት ማህበራት ሂሳብ በመመርመር የስራ ልምድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

2. የማኅበሩ ሂሳብ ለመመርየሚያስችሉት ዋጋ መጠን ሥራውን አጠናቀው የሚያስረክቡበትን የጊዜ ገደብ መጥቀስ ይኖርባቸዋል።

3. በንብረት ቆጠራ ወቅት በታዛቢነት ሊገኙ የሚችሉ።

4. ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረቡ።

5. በአጭር ጊዜ ስራውን አጠናቀው ለጠቅላላ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

6. ተወዳዳሪዎች ዋጋ ከማቅረባቸው በፊት የማኅበሩ የሂሳብ ሰነድ አዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ከሠላም ለዓለም ባርና ሬስቶራት አጠገብ በሚገኘው ህንፃ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው ተማህበሩ የፋይናስ ቢሮ መመልከት ይኖርባቸዋል።

7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ማለትም ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ2፡30 እስከ 6፤00 እና 7፡00 እስከ 10፡30 በተጨማሪም ቅዳሜ ከ2፡30 እስከ 6፡00 ባለው ሰአት የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የሠው ኃይልና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ማቅረብ ይችላሉ።

8. የጨረታ ማስታወቂአይ በጋዜጣ ታትሞ በወጣ በ16Mአው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማኅበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፤፦

ማኅበሩ ለስራው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቅ ነው።

አድራሻ፦ አዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሠላም ለዓለም ባርና ሬስቶራት አጠገብ በሚገኘው ህንጻ 3ኛ ፎቅ

 ስልክ ቁጥር፦ 0118-96-59-47

0118-49-44-64

012-73-48-48

Save Tender