Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Jul 2023, 4:38 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኦቶሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


ተ.ቁ የዕቃው ዓይነትብዛት  ብዛት የጨረታው ማስከበኢያ ሲፒኦ የጨረታ መሸችጫ የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን
ጨረታው ሰኔ 27ቀን2014ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ይከፈታል።
1 ዴስክ ቶፕ 548 380,000.00 300.0
2 ፕሪንተር 17 140,000.00
3 ፎቶ ኮፒ ማሽን 322 13,000.00

1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከለበት የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት  ታክስ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረአትው መሳተፍ ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅት በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራችቾ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረአውበአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር /1000475084245 EEU PROMIA REGION/ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ ገቢ በማድረግ መኢክሲኮ ኮሜርስ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ፒሮኪዩርመንት ቢሮ በመምጣት ዝርዝር መረጃ የያዘ መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Bid Bond/ማስያዝ ይኖርባቸውል።

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ኦርጅናል  እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማድረግ በአንድ  ፖስታ ውስጥ በማሸግ የጨረታ ቁጥሩን መግለጽ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት በፕሮክዩርመንት ሎጀስቲክ ዌብሳይት ፋሲሊቲ ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

7. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8. ኢንተርፕራይዙ የተሻለ መንገድ ካገኘ  ጨረታውን በሙሉም  ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9። ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር ፦ 011-5-22-61-31መደወል ይቻላል።

Save Tender