የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለደ/ዘይት ስልጠና ማዕከል ፋሲሊቲ አገልግሎት የሚውል የበሬና የበግ ስጋ ግዥ ለ1 ዓመት ውልይዘው የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል ስለሆነም የሚወድደሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ማሟላት አለባቸው።
የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለደ/ዘይት ስልጠና ማዕከል ፋሲሊቲ አገልግሎት የሚውል የበሬና የበግ ስጋ ግዥ ለ1 ዓመት ውልይዘው የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል ስለሆነም የሚወድደሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ማሟላት አለባቸው።
1.ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ሌሎች ተፈላጊ ሰነዶችን ማቅረብ አለባቸው።
2. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀን ሲሆን ሰነዱ የሚሸጠው በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓትርብ ከ2፡00-11፤00 የማይመለስ ብር 100ብር አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206 በጀትና ፋይናስ/ጽ/ቤት በመክፈትል ደረሰኝ ይዘው 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 የአቅርቦት እና ኮንትራት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በመምጣት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
3. የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዝያው ቀን 4፤30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
4። የጨረታ ፖስታውን ፋይናሺያል እና ቅድመ መገምገሚያዎች/ቴክኒካል ሰነድ/በተለያየ ፖስታ ኦርጅናል ኮፒ በማለት አሽጎ ማቅረብ አለባቸው።
5. ተጫራቾችች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በCPO/ወይም በባንክ ዋስትና ከቴክኒካል /ህጋዊ ሰነዶች/ኣኦርጅናል ሰነዶች ጋር ወይም ለየብቻው በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
6. የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
7. ኢንስቲትዩቱ ጨረታውን እደአስፈልስጊነቱ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦
አዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ስልክ ቁጥር ፦0118-694931/0116-46554
ከሳሊተ ምህረት ማርያም ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ
