Tender Detail

Tender Details

  • Deadline08 Jul 2023, 5:46 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2016 በጀት ዓመት ከሃምሌ 01/2015 እስከ ሰኔ30/2016 ድረስ የሚቆይ የተለያዩ አገልግሎቶችን ማለትም ሎት 1 የጽዳት አገልግሎት /Out score/ ሎት 2 የስደተኞች ትራንስፖር ሰርቪስ አገልግሎት ሎት 3 የደረቅ ጭነት አገልግሎት ሎት 4 የመኪና ጥገና፣ ሎት 5 የኤሌክትሪክ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2016 በጀት ዓመት ከሃምሌ 01/2015 እስከ ሰኔ30/2016 ድረስ የሚቆይ የተለያዩ አገልግሎቶችን ማለትም ሎት 1 የጽዳት አገልግሎት /Out score/ ሎት 2 የስደተኞች ትራንስፖር ሰርቪስ አገልግሎት ሎት 3 የደረቅ ጭነት አገልግሎት ሎት 4 የመኪና ጥገና፣ ሎት 5 የኤሌክትሪክ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 

1.በዘፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍከት

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /tin/ያላቸው ማስረጃ ምቅረብ የሚችሉ

3. የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 200,000.00 በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

4. የጨረታ ሰነዱ በበር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ / በመክፈል ከሆስፒታሉ ግ/ፋይ/ንብ/አስ/ደ/ስ ሂደት ቢሮ መውሰድ ይቻላል።

5. የጨረታ ማስከበሪያ ያስገቡት ጠቅላላ ዋጋ 1% ያክሉን ለሆስፒታሉ በ CPO / በመሂ1 ደረሰኝ ማስያዝ አለባቸው።

6. ከብር 3000 /ሶስት ሺህ ብር/ በላይ ለሚገዙ አገልግሎቶች 2% የመቁረጥ እና በስማቸው የታተመ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ አለባቸው።

7. አሸናፊ ሆኖ የሚገባው ተጫራች የፅዳት አገልግሎት ለ24 ፡00 ሰዓት ሳይቂራረጥ መስጠት አለበጥ በመሆኑም የጽዳት ቋሚ አላቂ ግብዓቶች በወሩ መጀመሪአያ 1-3 ባሉት ቀናት ውስጥ ማስገባት አለበት። 

8. የሰራተኛ ሰርቪሱ 28 ወንበር ከዚያም በላይ ያለው ደረጃ ቅጥቅጥ መሆን አለበት። 

9. የተሽከርካሪው የስምሪት ዞን አውሮፓ አቆጣጠር 2010 ጀምሮ የተመሰረተ።

10.  ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ  ለመኪናው  የሚያስፈልጉ የተለያያኡ ወጪዎች እና የናፍጣ ክፍያ በራሱ በተጫራቹ ነው።

11. ተሽከርካሪው ሙሉ ቀን  ከሆስፒታሉ አገልግሎት የሚሰጥ /መስጠ የሚችል መሆን አለበት

12. የተሽከርካሪው ሊብሬ በተጫራቾቹ ስም የሆነ ኢንሹራንስ እናሶስተኛ ወገን የተባለ እዲሁም የቴክኒክ ምርመራ ቦሎ / ያሰራ መሆን አለበት።

13 ተሽከርካሪው በህዝብ ትራንሥፖርት አገልግሎት የተመዘገበ መሆን አለበት። ለሁሉም ሎቶች በሚቀርቡበት ሰነድ ላይ ሙሉ አድራሻቸውን ሰማቸውን ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ አለባቸው።

14ለሁሉም ሎቶች የሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ሙሉ አድራሻቸውን ስማቸውን ፊርማቸውን እና የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም ማስቀመጥ አለባቸው።

15 አሸናፊ ሆኖ የተመረጠውድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለፀ ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5  የሥራ ቀናትት ውስጥ ውል ማስከበሪያ 10% ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ CPOበማስያዝ ውል መወሰድ የሚችል መሆን አለበት።

16. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ዝርዝር አባይ ዶክመንቶች ጨምሮ የጨረታ ሰነዱን ለዚሁ ለተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ በፖስታ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል።

17. ጨረታው ክፍት ህኖ የሚቅየው ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጥበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ  ይቆይና በ16ኛው ቀን ከጠዋት 3፤30 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን 4፤00 ላይ ይከፈታል።

18. ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ እና ሰዓት ከጠዋቱ 4፤00 ሰዓት በሆስፒታሉ መታሰቤያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተጫራችቾች ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያግድም።

19. ለሁሉም ሎቶች ተጨማሪ መረጃዎችን ከጨረታው መጠሪያና ከዋጋው መመኡያ ላይ ማግኘት ይቻላል።

20. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የምንግስት የስራ ቀን ካልሆነ /ዝግ ከሆነ በቀጣዩ ባለው የስራ ቀን ይከፈታል።

21. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ /በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

22። ለበለጠመረጃ ስልክ ቁጥር፦ 09 20 20 56 42/033 664 14 65 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፤፟ በደሴ መስመር በሚወስደው አስፋልት  ከሸዋሮቢት ከተማ 3ኪሎ ሜትር አለፍ ብሎ  ወደ ምዕራብ 500 መትር ገባ ብሎ እንገኛለን

 

Save Tender