Tender Detail

Tender Details

  • Deadline06 Jul 2023, 2:21 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽቤት ሲገለገልባቸው የቆዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን/ኤፍ ፍሪጅ የውሀ ማጣሪያ ኮምፒውተሮች ኮፒ ማሽኖች ወ.ዘ.ተ.....።/ እዲሁም የመኪና ቸርኬ እና የፎርክ ሊፍት ጎማ በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


  በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽቤት ሲገለገልባቸው የቆዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን/ኤፍ ፍሪጅ የውሀ ማጣሪያ ኮምፒውተሮች ኮፒ ማሽኖች ወ.ዘ.ተ.....።/ እዲሁም የመኪና ቸርኬ እና የፎርክ ሊፍት ጎማ  በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

1.በጨረታው ሽያጭ ስርዓት ለመወዳደር የሚፈልግ ተጫራቾች በዘርፉ የፀን አየታደሰ ንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ ስለምሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማአቅረብ ያለበት ሲሆን በግልጽ ጨረታ ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ከላይ የተጠየቁትን መረጃዎች ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ /ፖስታ/ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ እና ቅዳሜ ጠዋት ከ2:00-6:00ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በቅርጫፍ ጽ/ቤቱ በመገኘት ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በሃብት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 03 በመምጣት መግዛት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የተሰጡን ዋጋ አምስት በመቶ/5%/ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /CPO/በኃላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤ ስም በባንክ አሰርተው ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ የጊዜ ሰሌዳ  መሠረት መጫረት ይችላሉ።

ተ.ቁ  የቅ/ጽ/ቤቱ ስም የጨረታው አይነት የንብረት መመልከቻ ቀን የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ መዝጊያ ቀንና መክፈቻ ቀን
1 ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግልጽ ጨረታ እስከ 29/10/2015 29/10/2015 ዓ.ም 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል።

5. የጨረታ መክፈቻ ቦታ በጋላፊ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቾች በተራ ቁጥር አንድ የተጠቀሱ ማስረጃዎችን ኦእጅናል ይዘው መቅረብ አለባቸው።

6. ተጫራቾች ያስያዙት ዋስትና /CPO/ በተመልከተ ለአሸናፊው ተጫራቾች ካሸነፉት የዕቃ ዋጋ ላይ የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች የጨረታ ውጤቱ በተገለጸ በ3 /ሶስት/ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረጋል።

7. አሸናፊ ተጫራች ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ05 /አምስት/ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን እቃ ገቢ በማድረግ እቃውን መረከብ ያለበት ሲሆን ይህ ባይፈጸም ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ዋስትና ለመሰሪያ ቤቱ ገቢ ተደርጎ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ የሚቀርብ ሲሆን ነገርኝ የዕቃውን ዋጋ ገቢ አድርጎ ለተቀመጠው ጊዜ ውስጥ እቃውን ይላነሳ እደሆነ ለሚቆይበት ተጨማሪ ጊዜ የመጋዘን ኪራይ የሚከፍል ይሆና ሆኖም እቃውን በህለት ወር ውስጥ ካላወጣ ለንብረቱ የተከፈለው ዋጋ ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ሆኖ እቃው እደተተወ ተቆጥሮ ለሽያጭ ይቀርባል።

8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ  የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender