በአፋር መንገድ ልማት ትራንስፖርት ቢሮ መንገድ ፈንድና መደበኛ በጀት በተለያዩ ከባድ ግንባታ ስራና በተ፤ለያዩ የምንገድ ሥራዎች ላይ ለተሰማሩት የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች እዲሁም የተለያዩ ማሽነሪዎች ለማሰልጠን እና ለጥገና የሚያሰፈልጉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሮዎችን ለማስጠገን ይፈልጋል።
1.ማንኛውም ተጫራች በተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ እና በተሽከርካሪዎች የመለዋወጫአዎች ሥራ ዘርፍ ላይ የተሰማራበት ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች በሙሉ በጨረታ መወዳደር ይችላሉ።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ በስራ ዘርፉ የተሰማኡበትን የ2015 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ፍቃድ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ድቃድ የግብር ከፋይ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ወረቀት ይዞ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በጨረታ መወዳደር ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመ/ቤታችን የግዥ ፋይ/ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በምቅረብ የጨረታ ሰነዱ መግዛት ይችላሉ።
4.ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው።
5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ጨረታው በግልፅ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ10 ተከታታይ ቀናት ዕስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ለዝሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን በመ/ቤታችን የግዥን ፋይ/ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 1 በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ለ10 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ሆኖ ወዲያውኑ ሳጥኑ ታሽጎ በሚቀጥለው 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በክፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ሠመራ
ስልክ ቁጥር፦ 0336660079
